ዶ/ር ደብረጽዮን ከህዝባቸው ጋር ሆነው ድልን እያጣጣሙት ነው እነ ደረጀ እርማችሁን አውጡ.ቂቂ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶ/ር ደብረጽዮን ከህዝባቸው ጋር ሆነው ድልን እያጣጣሙት ነው እነ ደረጀ እርማችሁን አውጡ.ቂቂ

Postby ክቡራን » Tue Jul 06, 2021 3:18 pm

እነ ኩስ ሜዳና መሰሎቹ በዩቱብና በፌስ ቡክ 7 ግዜ ገድለው ፣ አስራ አምስት ጊዜ አንገታቸውን ቆርጠውና ዱቄት አድርገው ወደ ባህር የጧላቸው ዶክተር ደብረጽዮን ከህዝባቸው ጋር ሆነው ድሉን እያጣጣሙት ነው፡፡ ለሌላው መቃብር ስትቆፍር ራስህ ልትገባበት ስለምትችል አታርቀው ይባላል፡፡ በቆፈራችሁት ጉድጏድ እየተንደረደራችሁ ግቡ !! ቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/Fl1ti6EAFTU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests