ዶክተር ደብረጽዮን ከሞት ተነስተው በትግራይ ኦፊሻል ቲቪ ላይ ቀረቡ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶክተር ደብረጽዮን ከሞት ተነስተው በትግራይ ኦፊሻል ቲቪ ላይ ቀረቡ፡፡

Postby ክቡራን » Wed Jul 07, 2021 5:09 am

ተጋዳላይ ዶ/ር ደብረጽዮን ለመጀመሪያ ጊዜ 40 ደቂቃ የፈጀ ይፋዊ ንግግር ለመላው የትግራይ ህዝብ አደረጉ፡፡ በዚህ እልህ አስጨራሽ ትግል ውስጥ ለተሳተፉት ባገር ውስጥም ሆነ በውጭ ላሉ ተጋሩና የተጋሩ ወዳጆች ይህ ድል የኛ ብቻ አይደለም የሁላችንም ነው በማለት አመስግነዋል፡፡ አያይዘውም በወታደራዊ ሜዳ ያገኘውን ድል በሰላማዊ መንገድ ትግራይን እንደገና በመገንባት ቀንና ሌሊት አብረን መስራት አለብን በለዋል፡፡ ጠላቶቻችን ትግራይንና ትግራዋይን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተማምለው ዘምተውብን ነበር ፡፡ እሳት ሆነን ፈጀናቸው ፡፡ አሁንም በስላም ለሚመጡብን አብረን በሰላም ለመስራት አብረን በጋራ ለመኖር በኛ በኩል ፍላጎት አለን፡፡ ጥይት ሊተኩስብን ለሚፈልግ ግን ረመጥ እሳት ሆነን እንፈጃቸዋለን ብለዋል፡፡ ፋሽስቶች ለንግስናቸው እንዲመቻቸው ትግራይን ወደ ድንጋይ ዘመን 100 አመት ወደ ኋላ እንለውጣታለን ብለው ተማምለውን ነብር ፡፡ እኛ ደግሞ ትግራይን ወደፊት 100 አመት አሳድግን እንድናሳያቸው በጦርነቱ ያገኘውን ድል ባቅም ግንባታው ለማሳየት እጅ ለጅ እንያያዝ ብለዋል፣ የትግራይ መራሂ መንግስት ተጋዳላይ ዶ/ር ደብረጽዮን፡፡ እን ደረጀ፣ ስዩም ተሾመ ሌሎችም ተላላኪዎቻችሁ እነ ኩስ ሜዳ እርማችሁን አውጡ !! እኔ እናንተን ብሆን ማይኬንም ራሴንም እሰቅል ነበር፡፡ ውሸታሞች፣ ሌቦች!!ጉሬዛ ፊቶች ፣ አንዳንዶቻችሁ እኮ ቁርጥ አጋዘን ናችሁ ፣ እናንተን ያየ አጋዘንን አየ፡፡ ፊታችሁ እኮ ምግብ መብላት አይቻልም ቂቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/LVDLSQulwXw
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests