አዲስ አመት በትግራይ እንደት ተከበረ ? ሳይፈለግ የተጀመረውስ ጦርነት እንዴት ይቋጫል?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አዲስ አመት በትግራይ እንደት ተከበረ ? ሳይፈለግ የተጀመረውስ ጦርነት እንዴት ይቋጫል?

Postby ክቡራን » Sat Sep 18, 2021 6:15 am

አዲሱ አመት የሰላም፣ የብልጽግና፣ የመልካም ነገሮች፣ ዘመነ ፍቅሪ፣ ዘመነ ራህዋ አመት እንዲሆን የትግራይ ህዝብ ይመኛል፡፡ የትግራይን ኢትዮጵያዊነት የተዳፈሩትን የሚቀበሩት ዘመን እንዲሆን ይመኛል፡፡ ትግራይን ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ በመለየት ወደ ኋላ መቶ አመት የድንጋይ ዘመን ውስጥ እንዲኖሩና ለኛ ሰጥ ለጥ ብለው እንዲገዙ እናደርጋቸዋለን ያሉትን የንግስና ሟርተኞችና የአገርንና ህዝብን ገነጣጣዮችን ትግራዋይ ማን እንደሆነ የሚያሳየቸው አመት ይሆናል!! ይላሉ ለትግራይ ህዝብ ደረታቸውን ለመስጠት ሳያቅማሙ በረሃ የወረዱ የትግራይ ልጆች፡፡ ሙሉውን የበአሉን ድባብ ይከታትሉ፡፡ ርዑስ ሃዱሽ አመት
https://youtu.be/q6ZfoJ8sXRY
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests