በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Postby ክቡራን » Mon Sep 20, 2021 9:39 pm

እንደወረደ ፣ከምንጩ..
https://youtu.be/Hc7vtKE1OGs
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Postby ዞብል2 » Mon Sep 20, 2021 10:08 pm

አቦይ!አንድ ሰው ተማረከ የሚባለው ሌላ ቦታ ሄዶ ሲዋጋ ነው!እናነተ ያለ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ የሌለው ገጠሬ ቤት እየገባችሁ፤ ዱኤት(ዱቄታቸውን)እና የድልህ ማሰሮ ገልብጣችሁ ሊጡን ተሸክመህ ስታበቃ የአማራ ሚሊሺያ ማረክን? የአማራ ሚሊሺያማ ከፋኖ ጋር ሆኖ ፈስህን ሳይሆን ቅዘንህን እያስረጨ እያስፈረጠጠህ ነው!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2427
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Postby ክቡራን » Mon Sep 20, 2021 11:17 pm

በረደድ አሁን አንተ ሞራል አለህ ስለ ምርኮኞች ለማውራት??? የራሱን ወታደር የሃይሌ ገ/ ስላሴ ሯጮች ብሎ ለተሳለቀባቸው ስክስታ ወራጅ ጭንቅላትህን ያከራየህ በመሆንህ አልፈርድብህም፡፡ እንበስቹ እኮ ነዷችሁ በመቀሌ ጎዳና ላይ፡፡ አንተ ብትክድ አለም እውነቱን በግላጭ እውጥቶታል፡፡ ዱቄት አደርግናቸው በተንናቸው ፣ ስትሉ ከርማችሁ ፣ አሁን በክፍለ ጥር ተደራጅተዋል ብላችሁ እስከ መጨረሻው እንዳትጠፉ መቀሌን በስልታዊ ሩጫ ለቃችሁ ወጣችሁ፡፡ቂቂቂቂ!! ወራዳ!! የትግራይ ገበሬ ክረምቱን እንዲያርስ ብለን ነው የወጣነው ካልክ ለምን የአማራውን ገበሬ ና ዝምትና ሙትልኝ እያልህ የጥይት ማብረጃ ታደርገዋለህ?? በረደድ ሳስበው የማወራው ጉራጌ እልሸጥ ብሎ ከጣለው ቆስጣ ጋር መሰለኝ፣ እኔ የምልህ ግን በረደድ ሰው ነህ ግን? ቂቂቂቂ ፡፡
https://youtu.be/F86GahmJtMY
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Postby ዞብል2 » Tue Sep 21, 2021 9:31 pm

ስማ ወይነ ወዩ!ከተንቤን ተራራ በአንቀልባ እንደ ህፃን ታዝሎ የወጣው አጎትህን ስብሃት ነጋን(ጎፈር) እረሳህዉ?ሀገሩእና ለወገኑ ዘብ የቆመን ወታደር ከጀርባው ወግታችሁ እንደ ምርኮኛ ብታዩትም፤አሁን ያንን ዋጋ እየከፈላችሁ ነው! ወደ ፊትም ትከፍላታለህ የሆንክ ዘረጦ ወያኔቅቅቅቅቅቅቅቅ

ስማ አጁዛው!የአማራ ሚሊሻና ፋኖ አይቀጡ ቅጣት እየሰጠ ያለው፤የሰው ልጅነቱና ማንነቱ ተቀብሮ የእንግዴ ልጁ ያደገውን ወያኔን እስከ ወዲያኛው ለማሰናበት ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2427
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: በትግራይ ሰራዊት የተማረኩ ያማራ ሚሊሽያዎች ምን ይላሉ ?

Postby ክቡራን » Mon Oct 25, 2021 3:14 am

እውነትን መስክር እውነትም ነጻ ያወጣሓል !!
https://youtu.be/Hc7vtKE1OGs
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests