ወያነ የማረከቻቸውን ወታደሮች ልደተቻውን በመቀሌ ስታከብር...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያነ የማረከቻቸውን ወታደሮች ልደተቻውን በመቀሌ ስታከብር...

Postby ክቡራን » Thu Sep 23, 2021 5:55 am

በዚህ ጦርነት የአቢይ ሰራዊትና እጋዣቸው ሻእቢያ በሚቆጣረሩት ክልል ያለውን ህዝብ ምን እያደረጉት እንደሆነ ህሊናና ፈሪሃ እግዚእብሄር ያለን ባለም ዙሪያ ያለን በየቀኑ እያስተዋልን ነው ፡፡ ጀግና የማረከውን አይገደልም፡፡ ድርብ ጀግንነት ደግሞ የማረከውን ወታደር ባለው አቅም ተንከባክቦ መያዝ ነው፡፡ ሁሉም ሃሳቡ ባይመቸኝም ደሩ ዘሃረሩ ወደ ሰዋዊነት እየተመለሰ ይመስለኛል፡፡
https://youtu.be/FrTmHhDAG30
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests