የሻእቢያ ወታደሮች በየሄዱበት ስራቸው መዝረፍ ነው እንዴ ? ጎንደር እየቀመሰች ነው!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሻእቢያ ወታደሮች በየሄዱበት ስራቸው መዝረፍ ነው እንዴ ? ጎንደር እየቀመሰች ነው!!

Postby ክቡራን » Sun Sep 26, 2021 2:46 am

ኢሱ ጪሱ እያለ ሲያጨበጭብ የነበረ ጥገኛ በተራው እየጨሰ ነው ቂቂቂቂ!!
https://youtu.be/M5KFymOKrZY
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሻእቢያ ወታደሮች በየሄዱበት ስራቸው መዝረፍ ነው እንዴ ? ጎንደር እየቀመሰች ነው!!

Postby ኳስሜዳ » Sun Sep 26, 2021 1:39 pm

የዝቅጠት ጥግ ከባንዳ የደደቢት ምላስ! ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነቄ ስላለ የሊጥና ቡሃቃ ሌቦች ሻብያ ገሌመሌ ብትሉ ከልደቱና መሰሎቹ በስተቀር የሚሰማችሁ የለም። መቼ ይሆን እናንት ባንዳ አጋሜዎች ሳት ብሏችሁ እውነት የምትናገሩት? 50 ሜትር ከመሬት በታቸ የመቀበርያ ግዝያችሁ ስለደረሰ ቅዠታችሁን እንረዳለን። Dedebit is always Dedeb! RIP Greater Tigray!!!
ክቡራን wrote:ኢሱ ጪሱ እያለ ሲያጨበጭብ የነበረ ጥገኛ በተራው እየጨሰ ነው ቂቂቂቂ!!
https://youtu.be/M5KFymOKrZY
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3284
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የሻእቢያ ወታደሮች በየሄዱበት ስራቸው መዝረፍ ነው እንዴ ? ጎንደር እየቀመሰች ነው!!

Postby ክቡራን » Mon Sep 27, 2021 4:30 am

ቂቂቂቂቂ አንተ የሴት ውሻ ልጅ አቅመ ቢስ ሽባ!! የወንድ ልጅ ጥጉን እኮ አሳየናችሁ!! ቀብረናቸዋል ፣ አንገታቸውን ቆርጠናቸዋል፣ ዱቄት አድርገናቸዋል ስትሏቸው የነበሩት አንበሶች አፍር ልሰው ተነስተው በተራቸው ኢትዮጵያን የጥገት ላም አድርገን እንሰጣችሁለን ወያነን ካጠፋችሁልን ያላችሁትን ሻቢያን ፣ ከሱማሌ ( ከፎርማጆ) ያመጣችሁሃቸውን ቅጥረኞች ፣ ላንድ ክልል ተብሎ አራቱንም የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ጠብቅ የተባለውን አገርን ሳይሆን የናንተን ስልጣን እንዲያረዝም ብላችሁ አላማ ቢስ ያደረጋችሁትን ሰራዊት ዶግ አመድ አድርገው መቀሌ ገብተዋል፡፡ ባንዳማ ያገሩን ልጅ የውጭ ወታደር ቀጥሮ የሚያስመታ ህጻናትንና ሴትን ያስደፈረ ድሮን ተከራይቶ የራሱን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ወኔ ቢስ መሪህና አንተና አነተን መሰል የሴት ውሻ ልጆች ናቸው፡፡ መቀሌን ተቀጥቃታችሁ ስትወጡ ገበሬው ክረምት ስለሆነ እንዲያርስ ብለን ነው የወጣነው ካላችሁ በኋላ ያማራውን፣ የደቡቡን ገበሬ እባክህ እሳት ተነስቶብናልና ናና ሳንንድ ንደደልን እያላችሁ በየሚዲያችሁ በኢትዮጵያ ስም ነጠላ አንጥፋችሁ ኡኡታችሁን ለቀቃችሁ፡፡ ህዝባውያን ብትሆኑ ኖሮ ክረምቱም እኮ ለሱ ነበር ትሉ ነበር፡፡ ከሚገርምህ በላይ እውነተኛ ያማራና የኦሮም ልጆች ማነነታችሁን በሚገባ ውአውቀውታል፡፡ መደበኛውን ሰራዊትማ አሳጨዳችሁት፡፡ የውሻ ልክ!! ህዝባዊ ሰይፍ በቅርብ ይበላሃል፡፡ ጥምልምል የሶፋ ቁራኛ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሻእቢያ ወታደሮች በየሄዱበት ስራቸው መዝረፍ ነው እንዴ ? ጎንደር እየቀመሰች ነው!!

Postby ዞብል2 » Mon Sep 27, 2021 10:26 pm

ሽምነ ሽምትር!አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ኦነግ ያስመረቃቸውን ነፍሰ በላዎች ምን እላቸው መሰለህ? ኡዋይ ተጋዳልት ሽኩርና አፋን ኦሮሞ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2427
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests