አዲስ ግልብጥ ያማራ ልዩ ሃይል ምርኮኞች ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አዲስ ግልብጥ ያማራ ልዩ ሃይል ምርኮኞች ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Sep 28, 2021 3:35 pm

..".ክምር ድንጋይ ላይ ላይ ስንደርስ ሳናስበው የናንተ ሃይሎች ዴሬሱብንና ከበቡነ ፣ ኋላማ ፣ ከኛ መሃል የናንተን አፍ የሚያቅ ወንድማችን ድንበረተኛ የነበረ ስላለ ጠርትነው እኛ ውጊያ አንፈልግም፣ ይሄ የያዝነውን መሳሪያ ተረከቡነ አልናቸው በልጁ በኩል ማለት ነው፣ ያንን በጃችን የነበረውን መሳሪያ ሰጥተን እኛም ተርፈን ይሀው ዛሬ ከናንተ ጋር በሰላም እየተጫወትነ ምንም ክፉ ነገር ሳይነካን አለነ..."
ሙሉውን ይስሙ፡፡

https://youtu.be/vBRCUITw8t4
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9275
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አዲስ ግልብጥ ያማራ ልዩ ሃይል ምርኮኞች ፡፡

Postby ዞብል2 » Tue Sep 28, 2021 9:28 pm

ስማ ሽምነ!መዋጋት አንፈልግም ብለው መሳሪያ ሰጥተው ከገቡ ምርኮኛ አይባሉም፤እንዳውም ሊጥና አብሲት ፤የድልህ ማሰሮ ተሸክሞ ከሚሮጠው ዶሮ ጭንቅላት ወያኔ ይሻላሉ ቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2442
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: አዲስ ግልብጥ ያማራ ልዩ ሃይል ምርኮኞች ፡፡

Postby ክቡራን » Thu Oct 14, 2021 12:58 pm

እነኚህቹ ደሞ መቀሌን እንቆጣጠራለን ብለው በወልቃይት በኩል በኢሳያስ ሰራዊት ሽፋን እየተሰጣቸው የገቡ ናቸው ፡፡ ለካ ጦርነት በራሱ ጥልቅ ሳይንስ ነው፡ ፡ "...ጦርነትን የምታሸንፈው ብዛት ያለው ሰራዊት ስላሰለፍክ ሳይሆን ሳይንሱና ወኔው ሲኖርህ ብቻ ነው ..." ከማሞ ውድነህ የጦርነት ታሪኮች ያነበብኩት ነው፡፡ ድሮ በማሞ ውድነህ የተጻፉትን የእስራኤልንና ያረቦችን ጦርነት በመደመምና ባድናቆት አነብ ነበር፡፡ ዛሬ አንዲት ብቸኛ ክልል ካምላኳ ሌላ ምንም አርዳታ እንዳታገኝ ተደርጋ፣ መንገድም፣ መብራትም፣ ኢንተርኔትም ተዘግቶባት፣ መድሃኒትና ሌሎች መሰረታዊ ነገሮች እንዳይገቡ ተጥረቅሞባት ያዳምን ዘር እንደ ከብት ትነዳዋለች ፡፡ ወይ ትግራይ ና ትግራዋይነት !! ዝይገርም እኮ እዩ !! እነዚህ ሰዎች በዚህ አካሄዳቸው ብርሃኑ ጁላንና፣ ባጫ ደበሌንም በህይወት ይዘው የሚነዷቸው ይመስለኛል፣ ቂቂቂቂ፡፡
አንድ ያስደመመኝን አስተያየት ላስነብባችሁ ፣
" honestly speaking mass isn't the decisive factor as we have witnessed in this war of Tigrayans and the Amhara people...well Israel proved it in the 70s but we weren't convinced but now it is proven quantity vs quality....it's also very saddening in the process so many young people have perished, including Eritreans..."
https://youtu.be/KW7-15gaoRc
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9275
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests