የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ አቀረቡ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የትግራይ ሰራዊት ዋና አዛዥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ አቀረቡ፡፡

Postby ክቡራን » Sun Oct 17, 2021 5:00 pm

" በዚህ ትርጉም አልባ ጦርነት ልጆችህን እየላክ አታስጨረስ፣ ይልቁኑ ቁጭ ብለን እንወያይ!! ይህ ውጊያ የሚቆም አይደለም የሚያቆመውም የምድርም የሰማይም ሃይል የለም፡፡ በዚህ ሳምንት በተካሄደው ውጊያ በታሪካችን አይተን የማናውቀውን ሞት ነው ያየነው !! ስፍር ቁጥር የሌላቸው ልጆችህ በየጥሻውና በኮረብታው ተደፍተዋል፣ ለኛም እየዘገንን ነው ፡፡ የፈሰሰው ደም በቂ ነው ፣ ለነገው አስብ፡፡"
ሙሉውን ይከታተሉ፡፡

https://youtu.be/Z34t6ebl9Qo
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests