ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Postby ኳስሜዳ » Sat Oct 23, 2021 7:34 pm

በወረባቡም እንዲሁ የትግራይ ወራሪዎች ተደመስሷል! ኮለኔል ሓጎስም በውጫሌ ግንባር ተሸኝቷል!!!!!! እልልልልልልልልልልልል
https://www.youtube.com/watch?v=deNnNB_NKkI
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3284
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Postby ክቡራን » Sat Oct 23, 2021 10:15 pm

ሰላም ነው ደረጃ? እንዴት ነህ ባያሌው ? ድል እንደ ጨረቃ ራቀችብህ አይደል ቂቂቂ!! የጀርባ ህመምህስ ተሻለህ? በቃ እነዚህ ሰዎች ሳትሞት በቁምህ ሊደግድሉህ እኮ ነው ደሬ፣ ሎል፤፤ እስኪ ስኳርህን ታይ ወንድማዊ ምክር ነው ፣ በተቀመጥክበት እንዳታሸልብ ብዬ ነው፡፡ ፈታ እንድትል ደሞ እቺን ልጋብዝህ ቂቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/0LPa4xIuBXo
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Postby ኳስሜዳ » Sun Oct 24, 2021 12:57 pm

ሼባው ተረጋጋ! የእግር ኳስ ፍጻሜ ከዘጠና ደቂቃ በኋላ ነው የሚወሰነው፣ እናንተም በቅርቡ እንደጉም ትበናላችሁ።
ክቡራን wrote:ሰላም ነው ደረጃ? እንዴት ነህ ባያሌው ? ድል እንደ ጨረቃ ራቀችብህ አይደል ቂቂቂ!! የጀርባ ህመምህስ ተሻለህ? በቃ እነዚህ ሰዎች ሳትሞት በቁምህ ሊደግድሉህ እኮ ነው ደሬ፣ ሎል፤፤ እስኪ ስኳርህን ታይ ወንድማዊ ምክር ነው ፣ በተቀመጥክበት እንዳታሸልብ ብዬ ነው፡፡ ፈታ እንድትል ደሞ እቺን ልጋብዝህ ቂቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/0LPa4xIuBXo
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3284
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Postby ክቡራን » Sun Oct 24, 2021 7:02 pm

ስማ አንተ በውሸት ተረግዝህ በውሸት ያረጀህ ሼባ ጠፋቹ፣ ተነናችሁ ስትል እግር እግራችሁን እያሳደዱ ይሀው አሁን 80 % የሚሆን የሚሊተሪ ስትራተጅ ቦታዎችን አማራ ክልል ውስጥ ገብተው ይዘውታል፡፡ "ጭፍራ መግባት አዲስ አበባ ቤተመንግስት መግባት ነው" እስኪባል የተፎከረበትን ቦታ በወጣቶች የተገነባው የትግራይ መከላከያ ሃይል በሁለት ቀን ውስጥ ምሽግ ሰብሮ በመግባት እጁ አርጎታል፡፡ የቀናት ጉዳይ እንጂ ሰዎቹ በደብረብርሃን አድርገው አዲስ አበባ መግባታቸው አይቀርም፡፡ ዋናው አላማቸው ደሞ ኤርትራን አስገብተው ጀግናውን የትግራይን ህዝብ ና ንብረት ያስጭፈጩትን ባንዳዎችንና የሚዲያ ተላላኪዎችን የገቡበት እየገቡ ከነህይወታቸው መቅበር ነው፡፡ የምትናዘዘው ነገር ካለህ ቶሎ ባካውንቴ ላክልኝ ጸሎት እንዳደርስልህ ቂቂቂቂ፡፡ ሰዎቹ መነገዱን ጀምረወታል አንተ ሆስፒታሎችንና ያረጋውያን መጦሪያ ቤቶችን ባየር ስትደበደብ!! ምስክር ከፈለክ ይሀው !!
https://youtu.be/_Akvo8y7IPk
ኩስ ሜዳ wrote:ሼባው ተረጋጋ! የእግር ኳስ ፍጻሜ ከዘጠና ደቂቃ በኋላ ነው የሚወሰነው፣ እናንተም በቅርቡ እንደጉም ትበናላችሁ።
ክቡራን wrote:ሰላም ነው ደረጃ? እንዴት ነህ ባያሌው ? ድል እንደ ጨረቃ ራቀችብህ አይደል ቂቂቂ!! የጀርባ ህመምህስ ተሻለህ? በቃ እነዚህ ሰዎች ሳትሞት በቁምህ ሊደግድሉህ እኮ ነው ደሬ፣ ሎል፤፤ እስኪ ስኳርህን ታይ ወንድማዊ ምክር ነው ፣ በተቀመጥክበት እንዳታሸልብ ብዬ ነው፡፡ ፈታ እንድትል ደሞ እቺን ልጋብዝህ ቂቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/0LPa4xIuBXo
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ሰበር! መርሳ ላይ 40 መኪና የትግራይ ወራሪዎች ተደመሰሱ! ቀጣይ ጉዞ መቐለ!!!!

Postby ኳስሜዳ » Sun Oct 24, 2021 8:51 pm

Image
ክቡራን wrote:ስማ አንተ በውሸት ተረግዝህ በውሸት ያረጀህ ሼባ ጠፋቹ፣ ተነናችሁ ስትል እግር እግራችሁን እያሳደዱ ይሀው አሁን 80 % የሚሆን የሚሊተሪ ስትራተጅ ቦታዎችን አማራ ክልል ውስጥ ገብተው ይዘውታል፡፡ "ጭፍራ መግባት አዲስ አበባ ቤተመንግስት መግባት ነው" እስኪባል የተፎከረበትን ቦታ በወጣቶች የተገነባው የትግራይ መከላከያ ሃይል በሁለት ቀን ውስጥ ምሽግ ሰብሮ በመግባት እጁ አርጎታል፡፡ የቀናት ጉዳይ እንጂ ሰዎቹ በደብረብርሃን አድርገው አዲስ አበባ መግባታቸው አይቀርም፡፡ ዋናው አላማቸው ደሞ ኤርትራን አስገብተው ጀግናውን የትግራይን ህዝብ ና ንብረት ያስጭፈጩትን ባንዳዎችንና የሚዲያ ተላላኪዎችን የገቡበት እየገቡ ከነህይወታቸው መቅበር ነው፡፡ የምትናዘዘው ነገር ካለህ ቶሎ ባካውንቴ ላክልኝ ጸሎት እንዳደርስልህ ቂቂቂቂ፡፡ ሰዎቹ መነገዱን ጀምረወታል አንተ ሆስፒታሎችንና ያረጋውያን መጦሪያ ቤቶችን ባየር ስትደበደብ!! ምስክር ከፈለክ ይሀው !!
https://youtu.be/_Akvo8y7IPk
ኩስ ሜዳ wrote:ሼባው ተረጋጋ! የእግር ኳስ ፍጻሜ ከዘጠና ደቂቃ በኋላ ነው የሚወሰነው፣ እናንተም በቅርቡ እንደጉም ትበናላችሁ።
ክቡራን wrote:ሰላም ነው ደረጃ? እንዴት ነህ ባያሌው ? ድል እንደ ጨረቃ ራቀችብህ አይደል ቂቂቂ!! የጀርባ ህመምህስ ተሻለህ? በቃ እነዚህ ሰዎች ሳትሞት በቁምህ ሊደግድሉህ እኮ ነው ደሬ፣ ሎል፤፤ እስኪ ስኳርህን ታይ ወንድማዊ ምክር ነው ፣ በተቀመጥክበት እንዳታሸልብ ብዬ ነው፡፡ ፈታ እንድትል ደሞ እቺን ልጋብዝህ ቂቂቂቂ፡፡
https://youtu.be/0LPa4xIuBXo
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3284
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests