በኩታበር አደባባይ ዙሪያ ታንክ ላይ ወጥቶ ሲጨፍር ጨፋሪውም ታንኩም አመድ ሆነዋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በኩታበር አደባባይ ዙሪያ ታንክ ላይ ወጥቶ ሲጨፍር ጨፋሪውም ታንኩም አመድ ሆነዋል!

Postby ኳስሜዳ » Sun Oct 24, 2021 8:28 pm

በኩታበር 2 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና 1 መድፍ ጭምር ዶግ አመድ ተደርገዋል።

ቁንዲ ላይ በ በ17 መኪናዎች ተጭኖ ሲግተለተል የነበረ ወራሪ በአየር ኃይላችን ወደ መሬት ማዳበሪያነት ተቀይሯል።

ከደላንታ በኩል ከተሬ ተነስቶ በ7 መኪናዎች ተጭኖ እየተግተለተለ ለዝርፊያ የመጣው ወራሪም በአየር ኃይላችን ተመተዋል።

በወረባቦም ቦከክሳ አካባቢ 18 መኪናዎች (ምናልባት ቁስለኞች እና እቃ የጫኑ) ተመተዋል።

ወረባቦ፣ ቢስቲማ 1 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና አመራሮችን የያዙ መኪኖች ተመተዋል።

በትላንትናው ዕለትም ወረባቦ፣ ጉቢሳ ላይ 1 ታንክ፣ 1 ዙ-23 እና 1 መድፍ ከጥቅም ውጭ ሆኗል።

ምንም እንኳን በከፍተኛ ሁኔታ እየተመቱ ቢሆንም ጠላት እያሰለፈ ያለው የሰው ቁጥር ግዙፍ በመሆኑ አሁንም ወደ ወሎ የገባውን ጠላት በሁሉም አቅጣጫ በመትመም እንዳይወጣም እንዳይገፋም ማድረግ ግድ ይላል።
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3284
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 7 guests