አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Postby ኳስሜዳ » Sun Oct 24, 2021 8:42 pm

Image
Image
Image
Image
Image
Image
Image
[Image
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3285
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Postby ክቡራን » Mon Oct 25, 2021 1:36 am

የትግራይን ወታደር ትልቅነትና ጀግንነት እንዲህም ወታደራዊ ዲስፕሊን የምታየው የማረኳቸውን ምርከኞች የሚይዙበት አካሄድ ነው፡፡ በጣም ፈሪ ነው በጣም ጨቃኝ የሚሆነው !! ከሞቱ በኋላም እንኳን ቢሆን ተነስተው ይገድሉኛል ብሎ ስለሚፈራ ባሰቃቂ ሁኔታ እጃቸው የገቡትን በጭካኔ ይረሽናቸዋል ከረሸነ በኋላም ሬሳቸውን ሳይቀር ያቃጥላቸዋል፡፡ ፡፡ TDF ግን በጁ የገቡትን ምርኮኞችን እንዴት እንደሚይዝ ይሄ አንድ ማስረጃ ነው፡፡
".ክምር ድንጋይ ላይ ላይ ስንደርስ ሳናስበው የናንተ ሃይሎች ዴሬሱብንና ከበቡነ ፣ ኋላማ ፣ ከኛ መሃል የናንተን አፍ የሚያቅ ወንድማችን ድንበረተኛ የነበረ ስላለ ጠርትነው እኛ ውጊያ አንፈልግም፣ ይሄ የያዝነውን መሳሪያ ተረከቡነ አልናቸው በልጁ በኩል ማለት ነው፣ ያንን በጃችን የነበረውን መሳሪያ ሰጥተን እኛም ተርፈን ይሀው ዛሬ ከናንተ ጋር በሰላም እየተጫወትነ ምንም ክፉ ነገር ሳይነካን አለነ..."
ሙሉውን ይስሙ፡፡

https://youtu.be/vBRCUITw8t4
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Postby ክቡራን » Mon Oct 25, 2021 1:42 am

እንኳን ተራ ወታደሮች ከፍተኛ አመራሮች እንኳን ሲያዙ በዚህ መልክ ነው የሚስተናገዱት!! ጀግና የጣለውን አይመታም፡፡ የማረከውን አይገድልም፡፡
https://youtu.be/ib0_O7g-4GM
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Postby ክቡራን » Mon Oct 25, 2021 1:46 am

በዚህ ጦርነት የአቢይ ሰራዊትና አጋዣቸው ሻእቢያ በሚቆጣረሩት ክልል ያለውን ህዝብ ምን እያደረጉት እንደሆነ ህሊናና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለን ባለም ዙሪያ ያለን በየቀኑ እያስተዋልን ነው ፡፡ ጀግና የማረከውን አይገደልም፡፡ ድርብ ጀግንነት ደግሞ የማረከውን ወታደር ባለው አቅም ተንከባክቦ መያዝ ነው፡፡ ሁሉም ሃሳቡ ባይመቸኝም ደሩ ዘሃረሩ ወደ ሰዋዊነት እየተመለሰ ይመስለኛል፡፡ እውነትን መናገር ነጻ ያወጣል፡፡
https://youtu.be/FrTmHhDAG30
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አቦይ ክቡራን! እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ የሚገቡት?

Postby ኳስሜዳ » Mon Oct 25, 2021 10:05 am

አቦይ ክቡራን! የጡት አባታችሁ ስለካዳችሁ ካሁን በኋላ ብትንከባለሉ እንኳን ደጋፊ የላችሁም!
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3285
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 11 guests