አሁን አሁን ሳስበው ....

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አሁን አሁን ሳስበው ....

Postby ክቡራን » Tue Oct 26, 2021 12:26 am

የኢትዮጵያዊነት መሰረቱ አማራና አማራነት ነው የሚለው ልሂቅ እንዳለ የትግራይ ህዝብ ጥርግ ብሎ እንዲጠፋለት ይመኛል፡፡ ለፖሎቲካ ኮሬክትነስ ብሎ አፉን ማሳዥ ማድረግ ቢፈልግም ሃቁ ግን ትግራዮች በፖሎቲካውም ሆነ በጦር ሜዳውም የበላይነት ካገኙ የመጀመሪያው ታርጌታቸው እኔ ልሆን እችላለሁ ብሎ ስለሚያስብ ትግራዋይ የተባለ ከየትኛውም ፕላትፍፖርም ላይ ዲሊት ቢደረግለት ደስታውን እይችለውም፡፡ ( በቴዎድሮስ አድሃኖም ላይ የተደረገውን ዘመቻ ያጤኗል) መላው አፍሪካ ደግፎት ይሄ ውቃቢ የራቀው ሃይል ግን ቴዎድሮስን በ WHO ቦታ ላይ ማየት እይፈልግም፡፡ ባንድ ወቅት የኢዜማው ግርማ ካሳ "የሰሜኑ ምሽግ ይሰበር እንጂ ለማድጋስካር ሰፋሪ እኔ እበቃለሁ" ያለውም አባባል ለዚህ ሃሳቤ ተጨማሪ ሪፈረንስ ነው ፡፡ ግርማ ፌስ ቡክ ላይ አዳለጠውና የደበቀውን ድብቅ ብሄረተኝንት ይፋ አድርጎ አሳየን፡፡ ይሄ ትግራይን ለማጥፋት የሚደረገው ዘመቻ ሳይታወቅ ግን ትግራዋይን እንደ ብረት እንዲጠጥር እንደ አሎሎ እንዲደድር እያደረገው መምጣቱንና የኢትዮጵያን የፖሎቲካ ዳይናሚክስ ለመቀየር ጸረ ትግራዋይ አቋም ና አስተሳሰብን መጥፋት ነው የሚለው ሃሳብ አማራጭ የሌለው ነው ወደሚለው እንዲሸጋገር አድርጏታል፡፡ ለዚህም ነው አለዋትና በቅልጽምና የተባለው !! ህልውናችንን በክንዳችን እናስከብራለን የተባለው ሃሳብ ህዝባዊ ሊሆን የቻለው!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot], ምክክር and 2 guests