ዶ/ር ደብረጽዮን የደሴንና የኮምቦልቻን ሁኔታ በተመለከተ ወቅታዊ መግለጫ ሰጡ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶ/ር ደብረጽዮን የደሴንና የኮምቦልቻን ሁኔታ በተመለከተ ወቅታዊ መግለጫ ሰጡ፡፡

Postby ክቡራን » Wed Oct 27, 2021 6:31 pm

"ሳንወድ በግድ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ ያደረገን ስርአቱ እንጂ ካማራው ወይንም ከሌላው ጭቁን ህዝብ ጋር ጠብ ኖሮን አይደለም፡፡ ጸባችን ከህዝብ ጋር ሳዮሆን ከስርአቱ ቁንጮዎች ጋር ነው ፡፡ ብሶት የተወለደው የትግራይ ሰራዊት ህዝብ ላይ አይተኩስም ፣ ጦርነቱ የህልውና እንጂ ገዥ ለመሆን ወይንም የናንተ የሆነውን መሬት ለመያዝ አይደለም፡፡ አማራ ሆይ ንቃ!! " ዶ/ር ደብረጽዮን ከተናገሩት የተወሰደ ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests