የዋርካው ዲጎኔ እይደለም፡፡ታላቁና ዝነኛው የእግር ኳስ ጥበበኛ ዲዬጎ እርማንዶ ማራዶና(Diego Armando Maradona)በትላንትናው ዕለት በተወለደ በ60 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡እርጀንቲናዊው የኳስ ሊቅ ለመጀመርያ ጊዜ በዓለም ዋንጫ ላይ የተሳተፈው በ1986 እስፔይን ላይ ቢሆንም ዓለም አቀፍ ዝና የተጎናፀፈው ግን በ1986 በሜክሲኮ የዓለም ዋንጫ ላይ ነበር፡፡በነሮላንዶና ሜሲ ያደጋችሁ የዋርካ ታዳሚዎች በእነዚህ ሊንኮች ተዝናኑ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=VmyssDtOiLM
https://www.youtube.com/watch?v=MtqJ37ap7aA
https://www.youtube.com/watch?v=IIci4TEqAFw
https://www.youtube.com/watch?v=yv_JvjGdi34