ያለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን የሚወክሉ

ስፖርት - Sport related topics

Re: ያለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን የሚወክሉ

Postby እንቁየ » Mon Dec 12, 2005 2:06 pm

ትህትና2 wrote:ሰላም ኳስ ወዳጆች ,

እደሰማችሁት ቶጎ ,አይቬሪኮስት, ጋና እና አንጎላ አፍሪካን ወክለው ጀርመን አለም ዋንጫ ላይ ሊስሳተፉ ነው. ቶጎ ሀገር ዛሬ ሰራ የለም አሉ. በደስታ ብዛት ፕሬዝዳንቱ ነው ያወጀው.

እኔ በካሜሮን እና ናይጄሪያ አዝኛለሁ. በነ ሮጀር ሚላ ግዜ የተገኘሁን ደስታ...ሳስብ...ያኔ ያለም ዋንጫ ግዜ....ሮጀር ሚላ እንዴት እንደደነስ ትዝ ይለኛል. አሁንም በጨዋታ የጠነከር ቡድን ወደ ጀርመን ቢሄድ 8 ሀገሮች ዉስጥ የመገባት እድል ነበርን. ኢቭን 4 ዉስጥም. ሴኔጋል እንኩዋ የለም. What a disappointment. ግን ደሞ እንዳየነው ያለፈውን ያውሮፓ ዋንጫ "ግሪክ " ነች የወሰደችው. You never know.

ነገሩ ኳስ እድልም..........ያስፈልገዋል. እንግሊዝም ያው በሆላንድ እርዳታ ለአልም ዋንጫ ኳዋሊፍይ እንዳረገች ነው ትላንት እንደተዘገበው.ወዳጀ ይቅርታ የቆየ መለክት ነው መቸስ የካስ ነገር ......በሚቀጥለው አመት አፍሪካን የሚወክሉ አገሮች ከምንግዚውም የተሻለ ድል ያስመዘግቡ ይሆናል የሚል ትልቅ እምነት አለኝ የካሚሮን ናይጀሪያ እና ሊሎቹ በችሎታ ተሽንፈው ነው የቀሩትደግሞም
""በልጀነት የምንወደውን ነገር አሁንም ውደዱ ማለት እድገትን መቃወም ነው "" አዲስ አገርች አህጉራችን ሲወክሉ እንደእኒ እምነት በአፍሪካ አህጉር ምንያህ የካስ ጭዋታ እድገት ለውጥ መኖሩን ያሳያል እና ካስ እድል ሳይሆን ችሎታ ይመስለኛልል::
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

Previous

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests