እስኪ ልጠንቁል ልክ እንደትናንቱ

ስፖርት - Sport related topics

እስኪ ልጠንቁል ልክ እንደትናንቱ

Postby ONLINE ጠንቆይ » Mon Oct 10, 2005 7:43 pm

ነገሩ እንዲህ ነው መቸም ባታምኑኝም ግን ውስጤ ይህን ይህን ይል ነበር ይህንን ህልም ካየሁ በሆላ በቅርቡ ከአንድ ወር በፊት መስከረም ውስጥ በተደረገው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ አይቬሪኮስት እዚያው ሀገሩ ውስጥ የቼሊስውን ጉራንባን እና ሌሎችን የአውሮፓ ድንቅ ወጣት ተጫዋቾችን ይዞ በአንድ ነጥብ እድል ማለፍ ሲችል ነገር ግን እድሉን ለካሜሮን አሳልፎ በመስጠት በዚያውን እለት 90 ደቂቃ ሊያልቅ ሲል በካሜሮኑ ወባ ተጫዋች እድሉ ተሰበረበት ከዚያም እንዲህ ሆነላቹህ ከሁለት ሳምንት በፊት እንቅልፌን ስለጥጠው ሳለ የካሜሮን ብሄራዊ የእገር ኮስ ቡድን
የአለምን ዋንጫ አሸንፎ አሸሼ ገዳሜ ሲል እና ድቢ ሲመታ አየሁ ወዲያውኑ ከምንጣፌ ላይ ብድግ በማለት ህልሙን ትርጉም ፈታሁት ልክ ህልሙን ከፈታሁት በሆላ እኔ እና ኮስ የሚወዱ አፍሪካዊያን ጎደኞቼ ጋር ቁማር ግጥም በስትን በ $100.00 USD
እኔም በህልሜ በመተማመን ሁለት ሳምንት ስዝናና ቆይቼ ልክ እንደትናንቱ እደጠነቆልኩት ካሜሮን ግብጽ ስታር ተጫዋቾች በሌሉበት አንድ ለአንድ ሊወጣ ሲቀረው ጽፍም ምታት ምት ዘጠናው ደቂቃ ሲያልቅ ተሰጥቶት ሳለ እድሉን አለመጠቀሙ ብቻ ሳይሆን የእኔንም የጥንቆላ ጊፍትን አሳይቶ በ 1% እድል ወደአለም ዋንጫ ሊሄድ የነበረውን ዝሆን አይቬሪኮስትንን በ99% እድሉን አስፍቶለታል እና ከዚህ ሰአት ጀመሮ ጠንቆይ ሆኛለሁ ብሬንም መቶዋን እንክት አደረኩ እላቹሆለሁ እና የስፖስት ጠንቆይ ብቻ ሳልሆን የዘመኑ ስፔሻል ጠንቆይ ብዬ እራሴን ሾሜዋለሁ ይህ በንዲህ እንዳለ
ቶጎ ጋና አንጎላ እና አይቬሪኮስት አዲሱ የአፍሪካ እግር ኮስ መብራት ናቸው
ኦንላይን ጠንቆይ
ከነማምዬ ሰፈር
ONLINE ጠንቆይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Mon Oct 10, 2005 7:25 pm
Location: gibraltar

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest