ደራርቱ ኬኛ አሁንም አዲስ ድል!!!

ስፖርት - Sport related topics

ደራርቱ ኬኛ አሁንም አዲስ ድል!!!

Postby አደቆርሳ » Tue Oct 11, 2005 12:05 pm

ከትናንት በስቲያ በእንግሊዝ ፖርትስማውዝ በትካሄደው በታላቁ የደቡብ 10 ማይል የሩጫ ውድድር በሚያስደንቅ ሁኔታ የሀገርዋን ልጅ እልፍነሽ ዓለሙን በማስከተል አሸንፋለሽ::ደራርቱ የሀገራችን የኢትዮጵያን ሰዓት ከሶስት ዓመት በፊት በአሜሪካን ዋሽንግተን ዲሲ በሌላዋ ኢትዮጵያዊት
አትሌት በጠይባ ኢርቄሶ ተይዞ የነበረውን 52,15 ሪኮርድ 51,27 በመግባት በሰፊ ልዩነት ሰብራዋለች::
ደራርቱ የዚህን ርቀት ውድድር ስታሸንፍም ከ9ዓመታት በኍላ ይህ ሁለተኛ ግዜዋ ነው::
በዚሁ ውድድር በወንዶች ከዓመታት ቆይታ በኍላ
ወደ ውድድር ስፍራ ብቅ ያለው የኦሎምፒኩ ጀግና
ገዛኸኝ አበራ 18ኛ ደረጃ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል:: እንደሚያሻሽል ተስፋችን ሙሉ ነው::
በወንዶቹ አንደኛ የወጣው ታንዛንያዊው ዩዳ ርቀቱን ለመጨረስ የፈጀበት ጊዜ 46,45ነበር
Image
kibremengist
አደቆርሳ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 977
Joined: Wed Aug 03, 2005 5:50 pm
Location: ethiopia

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest