የአምስተርዳም ማራቶን

ስፖርት - Sport related topics

የአምስተርዳም ማራቶን

Postby ቤዛዊት. » Sun Oct 16, 2005 1:36 pm

የአምስተርዳሙን ማራቶን ኃይሌ ገብረስላሴ 2:06:20 በአንደኛነት ጨረሰ::
ኃይሌ አንደኛ ሆኖ ቢገባም በስዐቱ ብዙም ደስተኛ አልነበረም :: እንደጨረሰም ወዲያውኑ በአደረገው ቃለ ምልልስም በበለጠ ልምምድ ማድረግ እንዳለበት ተናግሯል ::
ቤዛዊት.
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Wed Jun 08, 2005 9:07 pm
Location: ethiopia

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests