የሀገራችን ቡድን

ስፖርት - Sport related topics

የሀገራችን ቡድን

Postby ደባደቦ » Thu Oct 20, 2005 3:49 pm

የሀገራችን football team በ3000 ያለበትን የአለም ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉትን ተጫዋቾች ከነማን ሰቶች መወለድ እንዳለባቸው የሚያጠና ተቅዋም በትላንትናውለት በሸራተን አዲስ ተመሰረት:: በአሁኑ ሰአት ግን የሀእገራችን football ፌዴሬሽን FIFAን የኢትዮጽያ ቡድን ብቻ 22 ተጫዋች እንዲያሰልፍ ተጠይቆ መልስ እየተጠበቀነው::
:lol:
መልካም ውጤት ጅግንነቱ ሱማሊያና ጅቡቲ ቡድን ላይ ለሆነው ያሀገራችን ቡድን :lol: :lol:
HTML
ደባደቦ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Mon Feb 28, 2005 11:27 am
Location: ETHIOPIA

ዕድሜህ ስንት ይሆን?

Postby ጌታ » Thu Oct 20, 2005 4:25 pm

በምድር ላይ 20 ምናምን ዓመት አስቆጥረህ ይሆናል አስተሳሰብህ ግን የሰባት ዓመት ልጅ ነው:: እስቲ መጻፍህን አቁመህ ትንሽ አንብብ!!!! ብዙ ሰዎች በተለያየ አጋጣሚ ነግረውሀል ግን አይገባህም:: ለምን? ደደቦ ስለሆንክ!!!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሰበቡ » Thu Oct 20, 2005 4:54 pm

ደባደቦ ምን አይንት እድሜና አስተሳሰብ እንዳለህ ባውቅ ደስ ይለኛል:: ብዙም አላወራም ጌታ ገልፆልሀል ግን አስብበት ቂል አትሁን
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest