ቫንፐርሲ ማን.ዩናይትድ ገባ (የማን.ዩናይትድ የ2012 ሲዝን)

ስፖርት - Sport related topics

Postby አክየ » Sat Oct 28, 2006 6:43 pm

ሀትሪክ ተሰራ

እንኳን ደስ ያለን ውድ የማንቸ ደጋፊዎች

ወደ ቀድሞ ብቃቱ የተመለሰው የማንቼ ሞተር ዋይኒ ሮኒ ሀትሪክ ሰራ ማንችስተር 4 ቦልተን 0 አራተኛውን ክርስቲያኖ ሮናልዶ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው

ድል ለፈርጉሰን እና
ለቀያዮቹ ሰይጣን
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አክየ » Sat Oct 28, 2006 6:47 pm

Image
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አክየ » Sat Oct 28, 2006 6:53 pm

Image
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አክየ » Sat Oct 28, 2006 6:54 pm

Image
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አክየ » Sat Oct 28, 2006 7:18 pm

Image

አንበሳው ሪያን ጊግስ
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አንበርብር » Sun Oct 29, 2006 1:43 am

wats up u all funky Manch united supporters! Oi i just wanna say congratulation for all of u Roney's admier. 2 b honest I"m really delighted to c when Roney made a hat-trick 2day. I want 2 c him back 2 his best.
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ሩኒ » Sun Oct 29, 2006 4:26 am

በታም አመሰግናለሁ..
ሩኒ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Sat Oct 22, 2005 1:56 pm
Location: Wales

ንጉሱ ተመልሱዋል

Postby rooney » Sun Oct 29, 2006 8:26 am

FORM IS TEMPORARY
............CLASS IS PERMANENT


....THE KING IS BACK.............HE IS BACK
FOOTBALL IS OUR CULTURE ..... OLDTRAFORD OUR KINGDOM....FERGUSSON IS OUR KING.....RUUD OUR HERO..ROOOONEY OUR PRIDE......CHRSTIANO OUR DIAMOND
rooney
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Wed Aug 31, 2005 6:16 am
Location: ethiopia

Postby ወሮበላው » Sun Oct 29, 2006 12:22 pm

ሁላቺንንም እምኩዋን ደስ አለን...ዘንድሮ አንድ ነገር ይታየኛል
....ለሁሉም ግን ገርጉሰንን ማድነቅ ወዳለው ባለፈው አመት የነበሩትን ቺግሮች ባጪር ጊዜ ውስጥ መለውጥ መቻላቸላቸ ትልቅ ቺሎታ ነው ...ሩኒ ደሞ የምን ጊዜም ምርጥ ነው ::
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ወሮበላው » Sun Oct 29, 2006 11:19 pm

ሙትቻ wrote:ማንቼዎች ፎቶ እንዴት ዋርካ
ላይ እንደሚለጠፍ አስተምሩኝ::


ሰላም የማንቼው ሙትቻ ከሁሉ አስቀድሜ ለትናንትናው ድል እንኩዋን ደስ አለህ :: እያልኩህ የምትሰጠን ሰፋ ያሉ እና የተብራሩ እንፎርሜሺኖቻ ምስጋናዬን ልገልጽልህ ወዳለው

....ፒክቸሮች ለመለጠፍ .....
የምትለጥፈው ፒክቸር ከዌብ ሳይት የምትወስደው ከሆነ..
በመጀመሪያ የምጽፈት ቦታ ላይ Img የሚል ካላይ አለ እርሱን ክሊክ ስታደርግ [img] እንደዚህ ይሆንልሀል ከዛም ኢሜጁ ያለበት ቦታ ሄደህ እላዩ ላይ በቀኝ ክሊክ ታደርግ እና ፕሮፐርቲስ የሚለውን ትመርጣልህ ከዛ adress URL የሚለው ቦታ ላይ ያለውን አድሬሱን ኮፒ ታደርጋለህ
ከዛ ወደምትጽፍበት ቦታ ትመጣና ..ከላይ ማለት help ከሚለው አጠገብ (paste) ያለውን ክሊክ ስታደርገው እዛ ኮፒ ያረከውን አድሬስ paste ያረገዋል ከዛ በመቀጠል ደግመህ
Img የሚለውን ስትጫን ከአድሬሱ በዋላ ይገባል ከዛ ፒክቸሩን ለጠፍክ ማለት ነው....
1[img] 2.adress URL 3. [img] ....እስቲ ሞክረ

Image

አክባሪህ ወሮበላ ከነ ቾንቤ በረንዳ
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሙትቻ » Tue Oct 31, 2006 6:16 pm

ሰላም ማንቼዎች

በአካባቢያችን ከአርብ ጀምሮ ኢንተርኔት ስላልነበረ በቦልተን ላይ በተቀዳጀነው
ታሪካዊ ድል የተሰማኝን ደስታ ሳልገልጥ ቀረሁ:: ቢሆንም አሁንም
ይደርሳል - እንኩዋን ደስ ያለን ማንቼዎች!!

ማንቼ ነገ ለቻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ ወደ ዴንማርክ ዛሬ ጠዋት ሲጉዋዙ
ሪያን ጊግስ... ጋሪ ኔቭል እና ልዊስ ሰሀ በጉዳት የተነሳ
አብረው አልሄዱም:: በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ዳረን ፍሌቸር... ብራውን እና ሶልሻየር የጎደለውን ቦታ ይሞሉታል::

ማንቼ የነገ ምሽቱን ተጋጣሚ ኮፓሀገንን 3 ለ 0 ማሽነፉ አይዘነጋም::

ፈርጊ ዛሬ ጠዋት በማንችስተር አውሮፕላን (ኤር ኤሲያ) ወደ ዴንማርክ
ሲጉዋዙ ይዘዋቸው የሄዱት ተጫዋቾች ዝርዝር ከዚህ የሚከተሉት ናቸው::

Van der Sar, Kuszczak, Brown, Ferdinand, Vidic, Silvestre, Heinze, Evra,
Lee, Ronaldo, Fletcher, Scholes, Carrick, O'Shea, Richardson,
D.Jones, Rooney, Solskjaer, Smith.

ፈርጊ ነገ ኖቬምበር 1 ማንቼን ማሰልጠን የጀመሩበትን 20ኛ አምት ያከብራሉ:: አንካን አደረሰዎ - ሰር::
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ሙትቻ » Tue Oct 31, 2006 6:22 pm

ሀይ ወሮ... ስምህ ለማቆላመጥ አይመችም::
ግን ይመችህ!!!

ስለሰጠህኝ ትምህርት አመሰግናለሁ;: ባልከው መሰረት ፎቶ ላስገባ ሞክሬ እምቢ አለኝ:: ሌላ ዘዴ ካለ አቦ ጀባ በለኛ!!

ይመችህ

ማንቼ ፍቅር ነው!!
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby አንበርብር » Thu Nov 02, 2006 11:25 am

አክየ: እንደ ፃፈው
አርሰናሎች አይዟችሁ መሸነፍ ያለ ነው ያውም በቀላል ቡድን አንድ ቀን ታሽንፋላችሁ

አንበርብር ግን አርሰናል ሲሸነፍ አትመጣም ማለት ነው ሲያሸንፍ ግን አንደኛ


Hhahaha.................where you at 2day dude?
B4 you speak listen!
B4 you write think!
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ወሮበላው » Thu Nov 02, 2006 4:12 pm

አንበርብር አርሰናል አሸነፈ እንዴ? ማለት ጨዋታውን ስላላየሁት ነው ..ባለፈው ሞስኮ ላይ ካሸነፋቹ ቡድን ጋር ሜዳቹ ላይ እንደምትጫወቱ ሰምቼ ነበር ....ታዲያስ ውጤቱ እንዴት ነበር ?

የኛ ማኝቼ ስውዲን ላይ ተሸንፎዋል...ጥሩ የጫወታ የበላይነት ነበራቸው እነዛም ቢሆኑ ጥሩ ደርጃ ላይ ያሉ ነበሩ ...ሜዳቺን ቀለውን ነበር...
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሊብሮዬ » Thu Nov 02, 2006 5:24 pm

ተወርቶ ሳያልቅ ጉድ ሆነ:: ማንቼ ጥሩ ቡድን ቢሆንም በአውሮፓ መድረክ ግን ያን ብቃቱን እንደሚገዳ ማሳየት ያልቻለ ቡድን ነው::ምክኒያቱን ሊጠቁም የሚችል ይኖር ይሆን?

http://sports.yahoo.com/sow/news;_ylt=A ... &type=lgns
ሊብሮዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 116
Joined: Fri Feb 18, 2005 1:16 am
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests