ቫንፐርሲ ማን.ዩናይትድ ገባ (የማን.ዩናይትድ የ2012 ሲዝን)

ስፖርት - Sport related topics

Postby ብናስተውል » Sun Jan 18, 2009 8:40 am

ማንቸ ወደ ተገቢ ቦታው (ለሊቮ አውሶት ወደነበረው ወንበሩ) በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል:: ነገር ግን የድንቅ ተጫዋቾቻችን በጉዳት ላይ መሆን ቡድኑን የጎዳው ይመስላል:: በተለይ በትናንትናው ጨዋታ ሩኒ ምን ያክል እንደጎደለብን ያመላከተ ነበር:: ግን እንደምንም ብለው 3 ነጥባችንን ወደ ኪሳችን በማስገባታቸው እሰየው ያስብላል::

መልካም የድል ዘመን ለማንቸ!!!!
Selam le-Ethiopia
ብናስተውል
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1115
Joined: Tue Jan 31, 2006 11:33 pm

Postby ወሮበላው » Sat Jan 24, 2009 6:21 pm

ታላቅ የምስራች ለማንቺስተራዊያ

ሰላም ማንቺስተራዊያን .... ታላቁን የቡዳንቺን ቲቪ የሆነውን ቴሌቪዥን MUTV ኮንፒውተራቺን ላይ ቁጭ ብለን መቻላቺንን ላበስራቺሁ ነው አመጣጤ ... ቡድናቺን ከቶተንሀም ጋር ሊጫወት ሰከንዶች ቀርተውታል :: ጣቢያውን ተትላንት ማታ ጀምሮ ላፕቶፔ ላይ ተደንቅሬ ነበር ስከታተለው የደርኩት የዋልኩት :: አሁን የቶተንሀምን ጨዋታ በሬድዮ ቀጥታ እያስተላለፈ ይገኛል ባመቻቺሁ ጊዜ ከታች ያለቺውን መስመር ጠንቆል አርጋቺ ማንቼን ቲቪ ኮምኩሙ ....

http://redlog.pl/tv/

ሌቬዎቺ ቸልሲዎቺም ተጸድቆባቺዋል ::

መልካም እድል ለቡድናቺን
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ቃላት » Mon Feb 09, 2009 5:26 pm

ወሮ ስለጥቆማህ በጣም ነው የማመሰግነው::

በአሁኑ ጊዜ የአለማችን የእግር ክዋስ ቁንጮ የሆነው ቡድናችን ማንቼ ትናትናም ወጋሚዉን ዌስትሀምን ሸክሽኮ አንድ ጨዋታ እየቀረው ከሊቬ አናት ላይ ጉብ ብሏል:: በረኛችንም 13 ጨዋታ ግቡን ባለማስደፈር አስድናቂ ሬከርድ አስማዝግቧል:: ቡድናችን እንዲህ በደመቀ ሁኔታ ወደፊት እየተጉአዘ የኛ የደጋፊዎቹ መቀዝቀዝ ተገቢ አይደለም እላለሁ እና እስኪ ብቅ ብቅ በሉ::
ቃላት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Sun Apr 23, 2006 1:46 pm

Postby እናትዬ » Fri Feb 20, 2009 4:38 am

ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... ቸብ:lol:..... አስናቀ!

ሰላም ሰላም የአስናቀ ቡድን ደጋፊዎች ሰላማችሁ ይብዛ,,,,, አቤት አቤት ማንቼ.... ፕሪምየር ሊጉን በ 5 ነጥብ እየመራ አርሰናል ወይም ቸልሲ የሚባሉትን 4ኛ እና 5ኛ ደረጃ ላይ ያሉ ክለቦችን ረስቷል......
\እስኪ የቤታችንን ወዝ እንመልሰው???? እባካችሁ
Image
እናትዬ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1286
Joined: Sat Jan 13, 2007 11:21 am
Location: ቀፊራ - ድሬደዋ

Postby ሙትቻ » Thu Feb 26, 2009 2:28 pm

"ብዙ ደቂቃ መጫወት እፈልጋለው' ካርሎስ ቴቬዝ
አርጀንቲናዊው የማን.ዩናይትድ ሱፐር ስታር አጥቂ ካርሎስ ቴቬዝ በማን.ዩናይትድ XI አሰላለፍ ውስጥ ብዙ ጊዜ ገብቶ መጫወትን እንደሚሻ ባስታወቀበት ቃለ-ምልልሱ ማን.ዩናይትድ ዘንድሮ 3 ድሎችን የማሳካት ብቃት እንዳለው መሰከረ::
በቻምፕዮንስ ሊጉ የረቡዕ ምሽቱ ጨዋታ ላይ ከማን.ዩናይትድ XI ውስጥ ሳይካተት የሳንሲሮውን የቤንች ወንበር አሙቆ የተመለሰው ቴቬዝ እሁድ በካርሊንግ ካፕ ፋይናል ማን.ዩናይትድ ከቶተንሀም በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ከዋይኒ ሩኒ ጋር የቡድኑን የአጥቂ መስመር ይዞ እንደሚገባ ይገመታል::
ማን.ዩናይትድ በውሰት ከዌስትሀም ያገኘውን አጥቂውን በክለቡ ውስጥ ለማቆየት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ከመሆኑም በላይ ቋሚ የትያትር ኦፍ ድሪምስ ተዋናይ እንዲሆን ከፍተኛ ገንዘብ ይዞ ድርድር ከጀመረ ሰነባብቷል:: ካርሎስ ቴቬዝ በማን.ዩናይትድ የመቆየት እቅድ ያለው ቢሆንም እሱን ለማግኘት እነሪያል ማድሪድ እና የዞላው ዌስትሀም አሰፍስፈዋል::
'የሲዝኑ ምርጥ ጊዜ ላይ ደርሰናል" የሚለው አርጀንቲናዊው አጥቂ "በቻምፕዮንስ ሊግ 16 ውስጥ ገብተናል; ፕሪምየር ሊጉን እየመራን ነው; በሊግ ካፕ ደግሞ ፋይናል ደርሰናል" ካለ በኍላ ሁሉንም ማሸነፍ እንደሚፈልግ ተናግሯል:: ቴቬዝ በማን.ዩናይትድ ማሊያ ብዙ ደቂቃዎችን መጫወት እንደሚፈልግ አውስቶ ቡድኑ ውጤታማ እንዲሆን የሚፈለገውን ነገር ለማድረግ ቁርጠኛ ነው::
ብዙ የማን.ዩናይትድ ደጋፊዎች በየትሬዱ "ቴቬዝ ከበርባቶቭ ይሻላል' ሲሉ አስተያየታቸውን ይሰጣሉ:: እናንተ ምን ትላላችሁ?
Image
ሙትቻ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2633
Joined: Fri Mar 31, 2006 7:38 am
Location: other

Postby ኩዛ » Thu Feb 26, 2009 8:41 pm

ከሰር አሌክስ ፈርግሰን አመራር ጋር ወደ ፊት!
Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ

Postby ወሮበላው » Fri Feb 27, 2009 9:26 am

ሰላም ሰላም ህዝበ ማንቺስተራዊያን ... ተጠፋፋን !!!
ማንቼያቺን ሰላቶውን ክለብ በሜዳው ላይ አሳሩን አሳይቶ ተመልሶ አሁን ደሞ ለዋንጫ ሽሚያ ፊቱን ወደ ዊጋን አዙሮዋል :: ዘንድሮ የቁርጥ ቀን ነው ቡድናቺን አምርሮዋል::
ሙቴክስ ከቴቬዝና ከቤርባቶቭ ማን ይሻላል ብለሀል ??
በኔ እይታ ቤርባቶቭ ለማንቼ የበሰለ ፉት ቦልን እና በራስ መተማመንን ቡድኑ ላይ ከማምጣት አኩያ ትልቅ አስተዋጾ ነበረው :: ልጁ አንዳንድ ግዜ ሲፈዝና ሲንሸራሸር እናየዋለን :: ያ ደሞ ቡድኑን ሲጎዳ ይታያል :: ቴቬዝ ድሮ የምናውቀውን ቴቬዝ አልሆነልኝም ... አንዳንዴ ዝም ቡሎ ሲራወጥ ማየት በዚ ሲዝን የተለመደ ሆኖዋል ... ከዛ ባለፈ ደሞ በኔ እይታ ቴቬዝ ድሮ በማይታወቅበት ሁኔታ ብዙ ግብ ሊሆኑ የሚቺሉ ኩዋሶቺን ከርሱ አኩዋያ ጥሩ ፖዚሽን ላይ ላለ ተጫዋች ከማቀበል ይልቅ እራሱ እየሞከረ ቁጥራቸው የበዛ ኩዋሶች ማበላሸት ልምዱ እየሆነ መጥቶዋል :: እና በኔ እይታ ቤርባቶ በአጭር ግዜ ቡዳንቺን ውስጥ ከመላመድ አኩዋያ እና ጨዋታውን ከመቀየር አኩዋያ የተሻለ ነው እላለው ::

መልካም እድል ለቀያይ ሰይጣኖች !!!
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby ሩኒ » Sat Feb 28, 2009 3:48 pm

ዛሬ ካስግቡኝ, ሁለት ጎል በኔ ተዉት!
ሩኒ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Sat Oct 22, 2005 1:56 pm
Location: Wales

Postby ወሮበላው » Sat Feb 28, 2009 6:17 pm

ሩኒ wrote:ዛሬ ካስግቡኝ, ሁለት ጎል በኔ ተዉት!


ነገ ማለትህ ነው ??
አንተማ ዴች ለብሰህ ማን እና ማን ቦታህን ይቀሙሀል ብለህ ነው ::

ሚገርመው አሁን ሊቬን ቦሮ ቦርቡሮ ቦርቡሮ ገንድሶ ጥሎታል :: ማንቼ 1 ጨዋታ እየቀረው ፕሪሚየር ሊጉን በ ሰባት ንጹ ነጥቦችን እየመራ ነው :: የነገውን ዋንጫ በእጃቺን ከማስገባታቺን በፊት ፕሪሚየር ሊጉን እያረጋገጥን ይመስለኛል :: ታናሽቱም አርሰናል እንደ ልማድዋ በ ዜሮ ወጥታለች ::
Man United Forever
ወሮበላው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 841
Joined: Sun Oct 17, 2004 10:52 pm
Location: united states

Postby እንደጉድ! » Mon Mar 02, 2009 10:02 pm

Go ማንቼ!
«አትናገር ብዬ ብነግረው፣ አትናገር ብሎ ነገረው።»
እንደጉድ!
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 380
Joined: Fri Sep 19, 2008 4:16 pm

Re: ማንቸስተር ዩናይትድ በ 4 ድል ዋዜማ

Postby ፈዜው » Tue Mar 03, 2009 3:31 pm

ሙትቻ wrote:[code][/code]Image
ዘንድሮ ፕሪምየር ሊጉን በሁለተኛነት አጠናቀናል:: አሁን
ፈርጉሰን ክለባችንን ለማጠናከር:-


I hate man utd I hate man utd I hate man utd
I hate man utd I hate man utd I hate man utd

የስፔኑን - ፈርናንዶ ቶሬስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ
ጆ ኮልን ከቸልሲ
ማህሙድ ዲያራን ከሊዮን ሊያመጡ ነው::

የማን. ዩናይትድ ችግር ሚድፊልደር ቢሆንም ከዚህ ውጪ ማን
ማን.ዩናይትድ ቢገባ እንደሚሻልና አሌክስ ፈርጉሰን ምን
ማስተካከል እንዳለባቸው ብንነጋገር ቆንጆ ነው


ይህ መድረክ የማን.ዩናይትድ መድረክ ሲሆን

ከአሁን በሁዋላ ሁላችንም የማን.ዩናይትድ ደጋፊዎች አመለካከታችንን; ወቅታዊ ዜናዎችን, ፎቶዎችን... የምንለዋወጥበት ይሆናል::

ድል ለማንቼ!!!!
ፈዜው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Mar 03, 2009 3:15 pm

Postby ቃላት » Sun Mar 08, 2009 1:12 pm

ትናንት ምሽት ፉልሀምን 4 ለቀለበት የሸኘው ማንቼ በዚህ ሲዝን 5 ዋንጫ የመሰብሰብ ህልሙን አጠናክሮ ቀጥሏል:: ከአምስቱ 3ቱየአለም ዋንጫ እና ካርሊንግ ካፕ ወደ ካዝናው የገቡ ሲሆን ፕሪሚየር ሊጉ የተበላ እቁብ ይመስላል:: የንቅ አጉአጊ የሆነው ከቼልሲ እና ከ ሊቨርፑል ማን 2ግና ሆኖ በቀጥታ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ይገባል? እንዲሁም ከ ቪላ እና ከ አርሴ ማን 4ኛ ሆኖ ለ ቻምፒይንስ ሊጉ የዙር ማጣሪያ ያልፋል የሚለው ይመስለኛል::

እስኪ ማንቼዎች ምንም እንክዋን የቡድናችን አካሄድ የፕርሚየር ሊጉን ድምቀት ያጠፋው ቢሆንም(የአንድ ቡድን የብቻ ግስጋሴ ሆኖ ማለቴ ነው( እኛ ሰብሰብ ብለን የቡድናችንን ጥንካሬ ብንወያይ መልካም ነው::

ድል ለማንቼ
ቃላት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 84
Joined: Sun Apr 23, 2006 1:46 pm

Postby እስኩቢዱ » Mon Mar 09, 2009 4:59 pm

ሰላም የ ማን ዩናይትድ ደጋፊዎቺ
ለ 2009 የዉድድር ዘመን የስቱትጋርቱን ቀንደኝ አጥቂ ማሪኦ ጎመዝ ወደ ኦልድ ትራፎርድ ለማምታት ድርድር ላይ ነው ምናልባት የ ካርሎስ ተቭዝ ወደ ኢንተር ወይ ወደ ማድሪድ ሚገባ ከሆነ ፈርጉሰን የ ስቱትጋሩን ጎል አግቢ ሊተኩት አሰበዋል
እስኩቢዱ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Mar 09, 2009 4:30 pm
Location: sweden

Postby ኩዛ » Wed Mar 11, 2009 11:47 pm

4 ድል? 5ኛውን ምን አረከው? የአለም ክለቦች ሻምፒዮና ተዘንግቶ ይሆን? :)
Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ

Postby ዞብል2 » Sat Mar 14, 2009 5:47 pm

የስኮቲሹ ዱክ አራቷን ቃማት በራሱ ሜዳ :D


ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest