***አርሰናልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ***

ስፖርት - Sport related topics

***አርሰናልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ***

Postby አንበርብር » Wed Jul 19, 2006 11:41 am

እመለስበታለሁ
Last edited by አንበርብር on Mon Aug 22, 2011 1:10 pm, edited 85 times in total.
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ደባደቦ » Wed Jul 19, 2006 1:34 pm

አንተ አይመልስህ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አርሰናል በሚቀጥለው አመት የሚሸነፍም አይመስለኝም አርሰናል ትክክለኛውን መድፍ ነው የሚያቀርበወ ለእያንዳንዱ ክለብ በተለይ ለማንቺስተርና ለቼልሲ
ከፊቱ በሚሳየል ታጥቆው በሄነሪ መሪነት የሚጓዘው ወታደር እነ ዋልኮት ቫንፔርሲ እና አደባዮር ወደዋላ ደሞ ከነሱ አፈግፍገው በመለስተኛ እና በከባድ ጦሮች የሚመራው ወታደር በነ ፋብሪገስ እየተመራ እሱን አጅበው ደሞ እነሮስኪ ሪየስ ሄሌብ እና ሌሎችም ወጣቶች አሉ
ከነሱ ደሞ ጀርባ ያሉት በከባድ መድፍ: ሳንጃ እና በብራት ለበስ መከላከያ ያሉት ምርጥ መከላከያ ሚኒስተሮች በነቱሬ: ኢማኑኤል ኢቦ ሴንድሮስ እና ፍላሚኒ የሚመራው:: ከባድ የጦር ሰፈር እስቲ በማን ነው የሚደፈረው ምናልባት ያገራችን አባቶቻችን ጣልያንን የደበደቡት ጀግኖች ከመጡ ያሸንፏቸው ይሆናል እንጆ ማንም ንክች
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማንኛውም መልካም ቆይታ ይሁንላችው
አማርኛው ሰተት ካለው ከእንቅልፌ ተነስቼ ስለጫርኩት ነው በዛ ይታለፍልኝ::

አክባሪያችው
HTML
ደባደቦ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 467
Joined: Mon Feb 28, 2005 11:27 am
Location: ETHIOPIA

Re: ***አርሰናል 06-07***

Postby ቢኖ. » Thu Jul 20, 2006 12:12 pm

አንበርብር wrote:እመለስበታለሁ


አይ ያንተ ነገር በቃ ካለአርሰናል ሌላ ነገር አይታይህም :!: እኔ የምለው ግን ስትመለስ መንገዱ ጠፍቶህ ነው እንዲህ የዘገየህው :?:
As for me. however, I will boast only about the cross of our Lord Jesus christ. Gela 6:14
ቢኖ.
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 529
Joined: Mon Oct 17, 2005 2:20 pm
Location: ethiopia

Postby አፍሪክ » Thu Jul 20, 2006 8:27 pm

ስለአዲሱ ስቴድየማቹ ቤት ለንቦሳ ብያለሁ:: በውነቱ ኢማራት ስቴድየም የሚያምር ስቴድየም ነው::
አፍሪክ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Fri Feb 18, 2005 9:05 pm
Location: united states

Postby አክየ » Thu Jul 20, 2006 9:10 pm

በቃ ይህች አዲስ ስታዲየም ተሰርታለች ደግሞ ጩጨ ጩጨ ተጫዋቾች ተገዝተዋል ምናምን ሊወራ ነው ቅቅቅቅቅቅ እንጅ ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለም ቢወራም ስለአርሰናል አረሰናል ለቀጣዩ ሲዝን በጣም ሀያል ክለብ ከሚባለው ሊመደብ ይችላል በቃ

ለማንኛውም ስትመለስበት
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አንበርብር » Fri Jul 21, 2006 7:13 am

ቢኖ:
እኔ የምለው ግን ስትመለስ መንገዱ ጠፍቶህ ነው እንዲህ የዘገየህው


ምን መሰለህ ቢኖ ላለፉት ቀናት ከዊንገር ጋር ክለቡን ሊጠቅሙ ይችላሉ ብለን ስላሰብናቸው ስለ ጁቬንትስ ልጆች ውይይት ስለነበረኝ ነው የዘገየሁት እና ይቅርታ...........ቅቅቅቅ.

አፍሪካ:
ስለአዲሱ ስቴድየማቹ ቤት ለንቦሳ ብያለሁ :: በውነቱ ኢማራት ስቴድየም የሚያምር ስቴድየም ነው ::


እንቦሳ እሰር ብለናል አፍሪካ........ከመቀመጫችን
በመነሳት!!!!!!

አክየ:

በቃ ይህች አዲስ ስታዲየም ተሰርታለች ደግሞ ጩጨ ጩጨ ተጫዋቾች ተገዝተዋል ምናምን ሊወራ ነው ቅቅቅቅቅቅ


እረ ስታዲዎሟን አታሳንሳት ብዙ ወጭ አውጥታለች ታዳሚዋንም ወደ 60ሺ ከፍ አድርጋለች .........እንዴት ቀለል አድርገህ እንዳያሀት እንጃ ???????????
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby አንበርብር » Fri Jul 21, 2006 7:51 am

ለ11 አመት ክለቡ ውስጥ ቆይታ ላደረገው ለቀድሞው ኮከብ ተጫዋቻችን ቤርካምፕ አርሰናል የ ቴስቲሞህናል ጨዋታውን ከአያክስ ጋር በአዲሱ ስታዲየም ያደርጋል ጥሩ ጅማሬ................ሌላው አሳሳቢ የሆነው ነገር የተከላካዩ ጉዳይ ነው ሳይታሰብ የ ሶል ካምፕል መልቀቅ እና ቀጥሎም የ አሽሊ ኮል ንትርክ እንደዚሁም የሴንድሮስ መጎዳት እና የሎረን አለመድረስ ተጨማምሮ የኌላውን ክፍል ያዳክመዋል የሚለው ስጋት እስካሁን ከትክሻየ ላይ ሊወርድ አልቻለም...........እንዲሁም ሉንበርግም ቀላል ጉዳት ሲኖርበት አቡ ዲያቢም የመጀመሪያዎችን ጨዋታዎች ሚስ እንደሚያደርግ ተገምቷል....................በሌላ መልኩ ሮበርት ፔሬስን የተካው attacking midfielder ሮዚስኪ በቅርቡ እውቅናን ከተቀዳጀው ወጣቱ ፋበርጋስ ጋር በመሆን ፈጣን ኳሶችን ለ ኦንሪ ማድረስ ቅድሚያ ተግባራቸው መሆኑን ቀደም ብለው ተገንዝበውታል....... ቫን ፐርሲ, ሬየስ, አዲባዮ እና ውልኮት ከወርልድ ካፕ ይዘውት የመጡትን ጠቀም ያለ ልምድ ኤሜሬት ስታዲየም ላይ እንደሚያስጎብኙ ሲጠበቅ ወንበር ላለማሞቅም ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያደርጉም ታስቧል......
ሌላው ደግሞ የጋናው ካፕቴን እና ፕሌይ ሜከር አፓያ ወደ አርሰናል የመቀላቀል ፍላጎቱ ገና መልስ ያላገኘ ነገር ነው...............እስኪ ደግሞ ደርሸ ልመለስ ትንሽ ጠብቁኝ!!!!!!!!!
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby አክየ » Fri Jul 21, 2006 1:35 pm

አንበርብር wrote:እስኪ ደግሞ ደርሸ ልመለስ ትንሽ ጠብቁኝ!!!!!!!!!


አልቆረጥንም ተስፋ !
"Say what you have to say in the fewest possible words"
አክየ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2615
Joined: Thu Jul 28, 2005 7:43 am

Postby አንጅባ » Fri Jul 21, 2006 9:08 pm

በአርሰናል ሲሄዱ ቀናነው መንገዱ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ቢኖ ምንያጋጥመዋል ብለህ ነው አሳቢ አትጣ
አንጅባ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sun Sep 18, 2005 8:03 pm
Location: ethiopia

Postby አንበርብር » Tue Aug 01, 2006 11:54 am

ሰላም አርሰህ ብላዎች?????????
እንደሚታወቀው የቡድናችን የተከላካይ ክፍል ከባድ ስጋት ያለበት መሆኑ እየታወቀ እንደገና ደግሞ አሽሊ ኮልን ወደ ቸልሲ ለመላክ ድርድር መያዙ ዊንገርን ምን ታየው ማስባሉ የማይቀር ነው?? ካምፕል ከለቀቀ ሲጋን ሎረን እና ሴንድሮስ በጉዳት ተሎ የማይደርሱ ከሆነ ቅድሚያ ተሰላፊ ሁነው የአጥቂውን ክፍል በማጠናከር ላይ ያሉትን እንደ ቸልሲ ያሉትን ክለቦች ተቋቁሞ ውጤት መሻማት የሚችሉ ተጫዋቾች አሉ ትላላችሁ ይሆን??????????? አርሰናል ለገንዘብ መቋመጡ የደጋፊዎችን ልብ እየሰበረ እንደሆነ ሊገነዘቡልን አይወዱምን????????? በዚህ ሳይበቃን ደግሞ ፓትሪክ ቬራ ለማንችስተር መጫወት መፈለጉ ልብ አያቆስልም??????????? እንግዲህ ቀኑም እየደረሰ ነው ጨንጓራችንን እንልጣለን!!!!!!! በዚህ አመት እንኳ ጨንጓራየንም ጨርሸ ወደ ትንሹ አንጀቴም ሳልገባ አልቀርም...................

ድል ለአርሰናል
ድል ለጋነር
ድል ለእኔ ቅቅቅቅቅ ቸር ያሰንብተን>>>>>>>>>> ቶሎ ብየ እመለሳለሁ አልቆይም...........
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ስላይ » Tue Aug 01, 2006 8:28 pm

አንበርብር wrote:ሰላም አርሰህ ብላዎች?????????
እንደሚታወቀው የቡድናችን የተከላካይ ክፍል ከባድ ስጋት ያለበት መሆኑ እየታወቀ እንደገና ደግሞ አሽሊ ኮልን ወደ ቸልሲ ለመላክ ድርድር መያዙ ዊንገርን ምን ታየው ማስባሉ የማይቀር ነው?? ካምፕል ከለቀቀ ሲጋን ሎረን እና ሴንድሮስ በጉዳት ተሎ የማይደርሱ ከሆነ ቅድሚያ ተሰላፊ ሁነው የአጥቂውን ክፍል በማጠናከር ላይ ያሉትን እንደ ቸልሲ ያሉትን ክለቦች ተቋቁሞ ውጤት መሻማት የሚችሉ ተጫዋቾች አሉ ትላላችሁ ይሆን??????????? አርሰናል ለገንዘብ መቋመጡ የደጋፊዎችን ልብ እየሰበረ እንደሆነ ሊገነዘቡልን አይወዱምን????????? በዚህ ሳይበቃን ደግሞ ፓትሪክ ቬራ ለማንችስተር መጫወት መፈለጉ ልብ አያቆስልም??????????? እንግዲህ ቀኑም እየደረሰ ነው ጨንጓራችንን እንልጣለን!!!!!!! በዚህ አመት እንኳ ጨንጓራየንም ጨርሸ ወደ ትንሹ አንጀቴም ሳልገባ አልቀርም...................

ድል ለአርሰናል
ድል ለጋነር
ድል ለእኔ ቅቅቅቅቅ ቸር ያሰንብተን>>>>>>>>>> ቶሎ ብየ እመለሳለሁ አልቆይም...........


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ድል ለወያኔ ብትል አይሻልህም ???
እንደ እብድ ብቻሽን ትለፍሊፊያለሽ ቅቅቅቅቅቅ ደም አስክሯችው አይደል :evil: :evil: :evil: :evil:

ባንዳ ወያኔ
ሞት ለወያኔ
ስላይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Fri Jan 23, 2004 7:10 pm

Postby አንበርብር » Tue Aug 01, 2006 10:47 pm

ሰላይ:
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ድል ለወያኔ ብትል አይሻልህም ???
እንደ እብድ ብቻሽን ትለፍሊፊያለሽ ቅቅቅቅቅቅ ደም አስክሯችው አይደል

ባንዳ ወያኔ
ሞት ለወያኔ


ማን ነኝ አልክ ደግሞ ገብተህ የምትቀባጥር??? እኔ ስለ ስፓርት እየተናገርኩ አንተ ስለወያኔ ማንሳትህ አልገባኝ :? :? እባካችሁ በማያገባችሁ እየገባችሁ አናግራችሁ ሰው አታናግሩ!!!!!!!!!!!
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby አንበርብር » Sun Aug 06, 2006 11:33 am

ጤና ይስጥልኝ ወገኖቸ!!!

የአርሰናልን የተከላካይ ክፍል በትንሹ ባለፈው አይተን ነበር ያው እንደሚያወቀው ሶል ካምፕል በዚህ ሲዝን ከአርሰናል ጋር እንደማይሆን የተረጋገጠ ሲሆን የእርሱን ቦታ ማን እንደሚሸፍን ግን ከማናጀሩ የተገለፀ ነገር እስካሁን አልሰማሁም ካለም መልካም!!! ነገር ግን የ ፈረንሳዩ ኢንተርናሽናል እና አሁን ከክለቡ ከቸልሲ ጋር በንትርክ ያለው ዊሊያም ጋላስ አርሰናልን ቢቀላቀል የካምፕልን ቦታ በቀላሉ ይቀርፋል የሚል እምነት አለኝ:: እናስ ዊንገር አድኖ ያመጣው ይሆን ወይስ ሌላ ወጥመድ የተዘጋጀለት ተጫዋች አለ?????????
ሌላው ምንም እንኳ ወደሀገሩ ተመልሶ ለ ሪያል ማድሪድ የመጫወት ፍላጎት እንዳለው በተደጋጋሚ ሲናገር የቆየውን ወጣቱን ጆስ አንቶኒዎ ሬይስን ለቆ በቅርብ የአለም ዋንጫ ላይ ደፋ ቀና ሲል የነበረውን የማርሴሌውን ሪበሪን ማምጣቱ አግባብ ያለው ውሳኔ አይመስለኝም ከሰሞኑ አሉባልታ እንደሰማሁት ማለቴ ነው....................

እስኪ ደግሞ ትንሽ ቆይቸ ብቅ ልበል
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby አንበርብር » Fri Aug 11, 2006 12:42 pm

ሰላም ብለናል!!!!! ከአንገታችን ዝቅ በማለት!!!!!!!!!!

ትናንት ልጁን(ኦንሪ) ቢለቅ እንኳ እኛ በገመድ ጎትተን እናስቀረዋለን እያለ ቀልድ በተላበሰ መልኩ ሲናገር የነበረው አሽሊ ኮል ዛሬ ደግሞ ተገላቢጦሽ ሁኖ እርሱ መለመን ጀመረ............ተገላቢጦሽ............ለመሆኑ አሽሊ ኮል ከለቀቀ አርሰናልን ወክሎ በቅድሚያ የሚሰለፍ የኢንግላድ ተጫዋች እንደማይኖር ሁሉም ሰው ተገንዝቦት ይሆን???????????? እንቆቅልሽ ለደጋፊዎች ...........

ፋበርጋስ አንሿ የአርሰናል እንቁ አጀማመሩን አሳምሮ እነሆ አለሁ ለማለት ሁለቱን ጎል ከመረብ በመዶል እርምጃውን አሀዱ ብሏል ጥሩ ጅማሬ............ሪዚኪ(ትንሹ ሞዛርት) በአዲስ ሲዝን በአዲስ ሜዳ ከአዲስ ተጫዋቾች ጋር ለመናበብ የስራውን ጅማሬ ለማሳየት በአዲሱ ኢምሬትስ ማልያ ደምቆ መሀል ሜዳ ላይ ታየ...............ቀናቶች የቀሩት የእንግሊዙ ሊግ አዲስ እና ነባር ተጨዋቾችን ይዞና ደምቆ የአለምን የስፓርት አፍቃሪ ለማስደሰት በእርምጃ ላይ ይገኛል...................የዘንድሮ ሊግ እንዳምናው ቀድሞ ፕሪዲክት የሚደረግበት ኮምፒትሽን ይሆን ይሆን ወይስ አንገት ለአንገት የሚተናነቁበት አጎጊ እና ልብ ሰቃይ????????????? ........ሲደርስ እናየዋለን..................ጠብቁኝ.....አልቆይም
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby አንበርብር » Fri Aug 11, 2006 1:14 pm

Image

Where is he looking at? wow he can control the ball with out looking? magic eyes!!!!!!!!!!
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Next

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests