***አርሰናልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ***

ስፖርት - Sport related topics

Postby ዳጎን » Tue Aug 16, 2011 2:11 pm

http://news.bbc.co.uk/sport2/hi/footbal ... efault.stm

የቸልሲ ደጋፊዋች ካላችሁ እስቲ ብቅ ብላችሁ እናውጋ::

http://www.firstrowsports.eu/

http://www.chelseafcforums.com/index.php
ዳጎን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Wed Mar 23, 2011 6:08 pm

Postby አንበርብር » Mon Aug 22, 2011 1:00 pm

ስንት ግዜ ሆነኝ? አይ ግዜ: ግዜ እንዴት ይሮጣል :roll: ሰላም ናችሁ ግን? አይ ክርክር አይ ወሬ.... ያ ሁሉ ቀርቶ አሁን ተሸመገለ..... እኔም በቪንገር ምክንያት ጨንጓራየ አልቆ በበግ ጨንጓራ እየኖርኩ ነው ያለሁት:: በሉ ሰላም ሁኑልኝ::
አንቤው ነኝ ከኢምሬትስ!!!
Image
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ተድላ ሀይሉ » Mon Aug 22, 2011 11:19 pm

አንበርብር wrote:ስንት ግዜ ሆነኝ? አይ ግዜ: ግዜ እንዴት ይሮጣል :roll: ሰላም ናችሁ ግን? አይ ክርክር አይ ወሬ.... ያ ሁሉ ቀርቶ አሁን ተሸመገለ..... እኔም በቪንገር ምክንያት ጨንጓራየ አልቆ በበግ ጨንጓራ እየኖርኩ ነው ያለሁት:: በሉ ሰላም ሁኑልኝ::
አንቤው ነኝ ከኢምሬትስ!!!

አይዞን አንበርብር ሆድ አይባስህ :: በእርግጥ አርሠን ዌንገር በተጨዋች ግዢ ረገድ የሚከተለውን ፖሊሲ አጥብቄ እቃወማለሁ :: ነገር ግን እርሱ እንጂ እኛ የክለቡ ማኔጀሮች ስላልሆንን በመበሣጨት የምናመጣው ትርፍ የለም :: ለማፅናኛ ግን ይህንን ዜና አንብበው :-

ምንጭ:- Steven Goff, Posted on the Washington Post Blog, at 07:11 PM ET, 08/21/2011. Arsenal takes look at Gedion Zelalem, a 14-year-old Ethiopian-German living in Washington.
A 14-year-old German with Ethio­pian roots and a U.S. green card who lives in the Washington area might have a future in England.

Gedion Zelalem trained with Arsenal at London Colney for 10 days this summer. Zelalem’s father said a plan is in place for his son, a central midfielder, to join the Gunners system full-time when he turns 16 in January 2013.

Arsenal communications manager Dan Tolhurst told the Insider that Zelalem did join the club for workouts but no official agreement has been reached.

Zelalem plays for the Olney Soccer Club Rangers’ under-16 outfit. He’ll enroll at Walter Johnson High School in Bethesda, Md., next month and, as a freshman, plans to play for the varsity squad while continuing to compete for Olney.

For much more.....

Zelalem’s father is from Ethopia and in 1990 was granted asylum in Germany, where his son was born. Gedion was enrolled in Hertha Berlin’s youth program, his father said.

The family moved to the United States five years ago and settled in the Washington suburbs, where Gedion’s father works as a medical technician. Neither is a U.S. citizen. Gideon holds a German passport and speaks German fluently. He did attend a U.S. youth camp in California this year. However, because he is not naturalized, he is unlikely to become eligible for the United States in the near future.

His father would like him to represent Germany and has been working to make the German federation aware of his son’s ties.

“It’s my dream,” said Zelalem Woldyes­­. Gedion’s mother died in 2005 and Woldyes has since re-married. “I want to say thank you to the country that helped me. I’m grateful to Germany.”

With Olney Soccer Club, Gedion is coached by Matt Pilkington, an England native who played at George Washington University in 2000-01. Realizing he had a special talent on his team, Pilkington began searching for a way to get Gedion discovered by a foreign club. He eventually was put in touch with Danny Karbassiyoon, the former Arsenal prospect from Roanoke, Va., who is now the Gunners’ North American scout.

At the Dallas Cup, Arsenal youth scouts received a first-hand look at Gedion. “He’s a natural talent,” Pilkington said. “He has balance, vision, ideas.”

Gedion fared well during the Arsenal experience in England, his father said, but because he is under 16, isn’t in position to receive a formal offer. As a German citizen, he would qualify for an European Union work permit.

On his Facebook page, Gedion posted a photo of himself and his father posing with a No. 4 jersey — Cesc Fabregas’s former uniform — and Gunners Manager Arsene Wenger.

ተድላ
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ዘእግዚነ » Mon Aug 29, 2011 8:43 am

አርሴናል ምን ሆነ? ምን ተሻለው እንደዚህ ሆኖ ፕሪሜር ሊጉን እንዴት ሊዘልቀው ነው? አርሰናል ያላችሁ እስኪ እንያችሁ::

አርሴናል ምንም ያልተሰለፉ ተጫዋቾች ቢኖሩትም 8-2 መጠቃቱ ቡድኑ በጣም የሚያሰጋ ደረጃ ላይ እንደሆነ ያሳየ ሲሆን ማንቼን የልብ ልብ የሰጠው ጨዋታ ነው::
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
ዘእግዚነ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 833
Joined: Wed Oct 28, 2009 10:13 am
Location: I am here

Postby ወርቅነች » Thu Sep 08, 2011 10:07 am

ዘእግዚነ wrote:አርሴናል ምን ሆነ? ምን ተሻለው እንደዚህ ሆኖ ፕሪሜር ሊጉን እንዴት ሊዘልቀው ነው? አርሰናል ያላችሁ እስኪ እንያችሁ::

አርሴናል ምንም ያልተሰለፉ ተጫዋቾች ቢኖሩትም 8-2 መጠቃቱ ቡድኑ በጣም የሚያሰጋ ደረጃ ላይ እንደሆነ ያሳየ ሲሆን ማንቼን የልብ ልብ የሰጠው ጨዋታ ነው::


ቅቅቅቅ..ቄሰ ዘእግዚነ...አንተም እንደ ፈዛዛው እስፖርት ትከታተለለህ :lol: ቄሰ ዘመድኩን አባይን እገድባለሁ ብሎ ተጠርጎ ነበር...ወያኔ ቄሰ ሰይጣን ለመጎተት እንጂ አባይን ለመገደብ አይመችም ብሎ አባሮት ተመለሰልህ....ምነው እንኳን ደህና መጣህ ብለህ አልተቀበልከውም :cry:

ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ተድላ ሀይሉ » Sun Oct 30, 2011 3:19 am

ሰላም የዚህ ቤት ታዳሚዎች :-

አርሤናል አንሠራራ :!:

ዘንድሮ አጀማመሩ ያላማረው አርሤናል ለዋንጫ ሣይሆን ላለመውረድ የሚውተረተር ደካማ ቡድን መስሎ ነበር :: አሁንም ቢሆን በተከላካይ መሥመር እና በበረኛ በኩል ያለው ችግር ያፈጠጠ ቢሆንም ቢያንስ ከድሮ ተቀናቃኞቹ መካከል አንዱን ቸልሢን በገዛ ሜዳው 5 ለ3 ለመገንደስ ችሏል :: በዚሁ ይግፉበት ::

ምንጭ:- footy tube, Sat Oct 29, 2011. Chelsea vs. Arsenal.

አንበርብርና ሞኒክ :- አሁንስ ብቅ አትሉም :roll:

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby አንበርብር » Wed Sep 26, 2012 12:46 pm

እረ በለው ከተለያየን ስንት ግዜ ሆነን???? ከናንተ ጋር ልለያይ እንጅ ከአርሱካ ግን እስካሁን ድረስ እንደተጣበኩ ነው:: ቫንፐርሲም ሄደ... ሶንግም ሄደ.... በያመቱ የክለቡ ምርጥ ተጨዋች ሁነው የሚመረጡ ሁለት ተጨዋቾች እንዲሸጡ የሚል አዲስ መመሪያ መውጣቱን ሰማሁ.... እስኪ ሌላ ወሬ ካለ ደግሞ ይዥ ልምጣ:: ቆዩኝ መጣሁ.....
Image
አንበርብር
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1278
Joined: Sat Apr 09, 2005 12:01 am
Location: everywhere

Postby ተድላ ሀይሉ » Wed Sep 26, 2012 3:57 pm

አንበርብር wrote:እረ በለው ከተለያየን ስንት ግዜ ሆነን???? ከናንተ ጋር ልለያይ እንጅ ከአርሱካ ግን እስካሁን ድረስ እንደተጣበኩ ነው:: ቫንፐርሲም ሄደ... ሶንግም ሄደ.... በያመቱ የክለቡ ምርጥ ተጨዋች ሁነው የሚመረጡ ሁለት ተጨዋቾች እንዲሸጡ የሚል አዲስ መመሪያ መውጣቱን ሰማሁ.... እስኪ ሌላ ወሬ ካለ ደግሞ ይዥ ልምጣ:: ቆዩኝ መጣሁ.....

ሰላም አንበርበር :-

እንኳን ለደመራ በዓልና ለብርሃነ መስቀሉ አደረሠህ:-

ዘንድሮ አርሴናል ለዋንጫ ማጣት አዚም ሆኖ አስቸግሮ የኖረውን ቫን-ፓርሲን በመሸጡ አጀማመሩ ጥሩ ሆኖለታል :: እስኪ የአምናውን አጀማመራቸውን አስታውሠው? አምና ይኼኔ እኮ በተከታታይ የመሸነፍ ሬኮርድን ለመስበር የሚሽቀዳደሙ ቡድን ነበሩ :: ዘንድሮ ከ5 ጨዋታዎች በአንዱም አልተሸነፉም :: አዳዲሶቹ ተጨዋቾች እነ ፖዶልስኪ ቀስ እያሉ ደግሞ ሲለምዱ የፕሪሚዬር ሊጉን ቀዳሚነት ይረከባሉ :: ዘንድሮ አርሴናል አንድ ዋንጫ አያጣም ::

ለአርሴናል መልካም የውድድር ዘመን እመኛለሁ ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Previous

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest