ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
እሰፋ ማሩ wrote:ካለድ
ስፖርቱን ፍቅሩን ባህሉንም ወያኔያዊ ጎጠኛ ያደረጉትን የሰሞኑን የወያኔ ፍልፈሎች ብታይ ምንኛ ባዘንክ ነበር? አይዞን/አጆሃ ምኒሊክ ግቢ ያስገባችሁትን መጅገር ወያኔ ህዝባችን የሚያስወግድበት ቀን እየመጣ ነው፡፡ያኔ ከእናንተ ጋር ፕሮፌሰር አስራት ከይሲው ወያኔው አስሮ የገደላቸው እንዳሳሰቡት እነደአንድ ሃገር ልጅ በፍቅር እምቢ ካላችሁ በመከባበር በጉርብትና በሰላም ባህር የሚበላቸው ወገኖቻችንን በተገቢ ስልጠናና ስራ ከሞት በማትረፍ በአለም አቀፍ መድረክ በስፖርት ድሎችን ጀግኖቻችን እየኮራን ቀና ብለን የምንነሳበት ዘመን ይመጣል!ካለድ wrote:ማነህ እዚ እስፓርት ነው እንጂ ፓለቲካ አይደለም ብዙ አትናደድ
እዛው ሩዋንዳ ላይ Tour ሩዋንዳ ጀምሮል አሁንም ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ሊገኝ አልተቻለም