ኤርትራዊይን:ተቆጣጠሩት

ስፖርት - Sport related topics

Re: ኤርትራዊይን:ተቆጣጠሩት

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 1:23 am

ቅቅቅቅቅቅቅ....አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ብለህ ብለህ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያን ሕዝብ ጠላት እርዳታ ልመና ጀመርክ...የኢትዮጵያን ብሄሮችና ሓዝቦች እንዲሁም ኢትዮጵያን ያላከበርክ ማን የሚያከብርህ መሰሎህ ነው የቀጣሪህ ጉያ ስር መጥተህ የተወተፍከው...ኢትዮጵያን እምቢ ብሎ አሁን ፍዳውን የሚያየውን መለማመጥ ባንዳነትህን አጉልቶ ያሳያል አንት ሃገር ከሃዲና ሃገር ሻጭ....ጭንቅላት ቢኖርህ ኖር ይህ የምትማጸነው ግለ ሰብ ባህርን አቋርጦ ሳይሆን ድንበርን ተጉዞ እጁን ለኢትዮጵያ አለመሰጠቱን ምን አሳወቀህ...በጅግናው ወያኔ አማካኝነት ኢትዮጵያ ጥገኝነት እንደፋቀድችለት መረዳት የተሳነህ ያው ከዶንኪው ጋር ውሎህ ሰለሆነ ብቻ ነው !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ካለድ
ስፖርቱን ፍቅሩን ባህሉንም ወያኔያዊ ጎጠኛ ያደረጉትን የሰሞኑን የወያኔ ፍልፈሎች ብታይ ምንኛ ባዘንክ ነበር? አይዞን/አጆሃ ምኒሊክ ግቢ ያስገባችሁትን መጅገር ወያኔ ህዝባችን የሚያስወግድበት ቀን እየመጣ ነው፡፡ያኔ ከእናንተ ጋር ፕሮፌሰር አስራት ከይሲው ወያኔው አስሮ የገደላቸው እንዳሳሰቡት እነደአንድ ሃገር ልጅ በፍቅር እምቢ ካላችሁ በመከባበር በጉርብትና በሰላም ባህር የሚበላቸው ወገኖቻችንን በተገቢ ስልጠናና ስራ ከሞት በማትረፍ በአለም አቀፍ መድረክ በስፖርት ድሎችን ጀግኖቻችን እየኮራን ቀና ብለን የምንነሳበት ዘመን ይመጣል!

ካለድ wrote:ማነህ እዚ እስፓርት ነው እንጂ ፓለቲካ አይደለም ብዙ አትናደድ
እዛው ሩዋንዳ ላይ Tour ሩዋንዳ ጀምሮል አሁንም ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ሊገኝ አልተቻለም
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Previous

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests