ኤርትራዊይን:ተቆጣጠሩት

ስፖርት - Sport related topics

ኤርትራዊይን:ተቆጣጠሩት

Postby ካለድ » Wed Nov 10, 2010 9:54 pm

All afrcian game
ሩዋንዳ:ላይ:ጀምሩል:ኤርትራዊይንም:በክሩን:ሜትር:በሚይስገርም:ሁኔታ:ከ1-5በመግባት:የወርቅ:ሜዳሊይ:ባለቤት:ሆነዋል:የሚይስገርመው:ነገር:በክሩን:ሜትር:የ30ስከንድ:ልዮነት:መግባት:ይለ:ነው:ግን:አንበሶቹ:ኤርትራዊይን:ደቡብ:አፍሪካን:2ደቂቃ:45ስከንድ:ሶስተኛ:የወጣውን:የኢትዪፒ:ቡድንን:5ደቂቃ:በመቅደም:አስደሳች:እና:ልዮ:የሰአት:ግዜ:አስመዝግበዋል:ደቡብ:አፍሪካ:5ተወዳዳሪዎች:ከአውሮፓ:ፕሩፌሽናሉችን:ስታሰልፍ:ኤርትራም:በአውሩፓ:ክለቡች:ብቃቱን:እይስመስከረ:ይለውን:የ23አመቱን:ዳነኤል:ተ/ሀይማኑትን:እና:4ምርጥ:የሀግር:ውስጥ:ተጫዋቹችን:ይዛ:ነው:የተሳተፈችው:ውድድሩ:አርብ:እና:እሁድ:ይቀጥላል::2ጥሩ:ሀገሩችም:ለ2012 ለ ለንደን:ኦሉምፒክ:አፍሪካን:ወክለው:ይሳተፋሉ::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጌታ » Wed Nov 10, 2010 10:37 pm

ጨዋታው ምንድነው? በክሩን ሜትር? ዜናውን ጉግል አድርጌ ብፈልገው ማግኘት አልቻልኩም:: ለማንኛውም ማሸነፍ ማሸነፍ ነውና እንኳን ደስ ያላችሁ!!!! እኛ ደግሞ ባለፈው እሑድ ኒውዮርክ ላይ ትልቁ አንበሳችን ኃይሌ አቋርጦ ቢወጣም አዲሱ አንበሳ ገብሬ አሸንፎ አስደስቶናል:: አንተም ባፍሪካዊነትህ ኩራበት::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሀለቃ » Thu Nov 11, 2010 3:47 am

ሰላም ሰላም ካለድና ጌታ:

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በዚህ ሳምንት አስደሳች ውጤት እያስመዘገቡ ነው:: በጣም ደስ የሚል ዜና ነው:: በክሮኖሜተር ውድድር ላይ ኤርትራ ያስመዘገበችው ድል: አገሪትዋ በአፍሪካ ውድድሮች ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ያስመዘገበችው ስለሆነ: በአይነቱ ልዩ እና ለአዲሲትዋ አገር አኩሪ ነው:: ካለድ እንደገለጸው: በክሮኖሜተር ውድድር (Time trial) ደቡብ አፍሪካን ከሁለት ደቂቃ በላይ ኤርትራ መቅደምዋ የኤርትራ ተወዳዳሪዎች በጥሩ ሁኔታ እንዳሉ ያሳያል::

ጌታ: የክሮኖሜተር ውድድር ውጠት እዚህ አለልክ::

http://www.cyclingnews.com/races/africa ... al/results

ሀለቃ
ሀለቃ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Fri Mar 10, 2006 9:14 pm

Postby vann » Fri Nov 12, 2010 5:58 am

ሀለቃ wrote:ሰላም ሰላም ካለድና ጌታ:

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በዚህ ሳምንት አስደሳች ውጤት እያስመዘገቡ ነው:: በጣም ደስ የሚል ዜና ነው:: በክሮኖሜተር ውድድር ላይ ኤርትራ ያስመዘገበችው ድል: አገሪትዋ በአፍሪካ ውድድሮች ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ያስመዘገበችው ስለሆነ: በአይነቱ ልዩ እና ለአዲሲትዋ አገር አኩሪ ነው:: ካለድ እንደገለጸው: በክሮኖሜተር ውድድር (Time trial) ደቡብ አፍሪካን ከሁለት ደቂቃ በላይ ኤርትራ መቅደምዋ የኤርትራ ተወዳዳሪዎች በጥሩ ሁኔታ እንዳሉ ያሳያል::

ጌታ: የክሮኖሜተር ውድድር ውጠት እዚህ አለልክ::

http://www.cyclingnews.com/races/africa ... al/results

ሀለቃእቧ..............! ለመሆኑ ትግራይ ሰሞቷል?
vann
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 48
Joined: Sat Apr 18, 2009 4:16 am

Postby ካለድ » Fri Nov 12, 2010 3:41 pm

ጌታ:ውይ:ውይ: Chronometer ከብስክሌት:ውድድሩች:አንዱ:ነው:ለብስክሌት:በጣም:ሃይል:ፍቅር:ስላለኝ:እንደኔ:የምታውቀው:መስሉኝ:ነው::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Fri Nov 12, 2010 3:48 pm

ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Re: ኤርትራዊይን:ተቆጣጠሩት

Postby Ahmed-1 » Sun Nov 14, 2010 7:19 am

ካለድ wrote:All afrcian game
ሩዋንዳ:ላይ:ጀምሩል:ኤርትራዊይንም:በክሩን:ሜትር:በሚይስገርም:ሁኔታ:ከ1-5በመግባት:የወርቅ:ሜዳሊይ:ባለቤት:ሆነዋል:የሚይስገርመው:ነገር:በክሩን:ሜትር:የ30ስከንድ:ልዮነት:መግባት:ይለ:ነው:ግን:አንበሶቹ:ኤርትራዊይን:ደቡብ:አፍሪካን:2ደቂቃ:45ስከንድ:ሶስተኛ:የወጣውን:የኢትዪፒ:ቡድንን:5ደቂቃ:በመቅደም:አስደሳች:እና:ልዮ:የሰአት:ግዜ:አስመዝግበዋል:ደቡብ:አፍሪካ:5ተወዳዳሪዎች:ከአውሮፓ:ፕሩፌሽናሉችን:ስታሰልፍ:ኤርትራም:በአውሩፓ:ክለቡች:ብቃቱን:እይስመስከረ:ይለውን:የ23አመቱን:ዳነኤል:ተ/ሀይማኑትን:እና:4ምርጥ:የሀግር:ውስጥ:ተጫዋቹችን:ይዛ:ነው:የተሳተፈችው:ውድድሩ:አርብ:እና:እሁድ:ይቀጥላል::2ጥሩ:ሀገሩችም:ለ2012 ለ ለንደን:ኦሉምፒክ:አፍሪካን:ወክለው:ይሳተፋሉ::

ከሉድ:- ያለ ሁሉት ነጥብ ለመጻፍ ሞክር እንጂ.....እብድ ያረሰው ማሳ አስመሰልከው::

እነዚህ Ex-ኢትዮጵያውያን ያሁኖቹ ኤርትራውያን በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለህ!
(ዎዝ ምን ያደርጋል ኢዝ ነው እንጂ እንዳትለኝ......)
Ahmed-1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 174
Joined: Mon Mar 19, 2007 3:17 pm

Postby ካለድ » Mon Nov 15, 2010 3:38 pm

ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ጠፍ ሩዋንዳ ላይ ጋለቡበት አርብ ቀንም የ23 አመቱ ዳንኤል ክፍሌን የሚይስቆመው አልተገኛም እሁድ ለትም አንብሶቹ የኤርትራ ልጆች ደገሞት:ኤርትራ ለ2012 የለንደን:ኦሉምፒክ:ደቡብ አፍሪካን አስከትላ ለለንደኑ ኦሎምፒክ ትኬት ቆረጠች: አንበሳዋ:ድንኤል ተ/ሀይማኖትንና አምቼውን:ሜሩን ረእሶም ይዛ በ2012 ለንደን ኦሉምፒክ ላይ እናይቸዋለን::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ቢተወደድ » Tue Nov 23, 2010 3:05 am

አትቀላውጡ እዛው አስመሪኖ ምናምን ተልከስከሱ:: የእንግዴ ልጅ ሁላ:: ደግሞ London ኦሎምፒክ ላይ ይላል? እጃቸውን ለመስጠት ሲሽቀዳደሙ ነው የሚታዩት:: :lol: :lol: :lol: :lol:
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby ካለድ » Tue Nov 23, 2010 6:34 am

ማነህ እዚ እስፓርት ነው እንጂ ፓለቲካ አይደለም ብዙ አትናደድ
እዛው ሩዋንዳ ላይ Tour ሩዋንዳ ጀምሮል አሁንም ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ሊገኝ አልተቻለም
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ቢተወደድ » Wed Nov 24, 2010 2:03 am

እሱን ለናትህ ንገራት::

ካለድ wrote:ማነህ እዚ እስፓርት ነው እንጂ ፓለቲካ አይደለም ብዙ አትናደድ
እዛው ሩዋንዳ ላይ Tour ሩዋንዳ ጀምሮል አሁንም ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ሊገኝ አልተቻለም
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

አሁንም በኤርትራዊይን እጅ

Postby ካለድ » Sun Jun 12, 2011 10:27 am

ስለ ብስክለት ስፓርት ሲነሳ ኤርትራ ቀዳሚውን ስፋር ትይዛለች ከአፍሪካ እስከ አሁን ድረስ ማለትም ከ2008 ጀምሮ ማንም የኤርትራን የብስክለት ክብር ሊኒካ ይቻለ አፍሪካዊ ሀገር ወይም ተጫዋች የለም: ኤርትራ በሚቀጥለው ታህሳስ ወር ላይ የአፍሪካን የብስክለት ውድድር እንድታስተናግድ በ uci በአለም አቀፉ የብስክለት ፈደረሽን ተምርታለች::
http://www.cyclingnews.com/news/eritrea ... mpionships

በአሁን ግዘ 11 ፕሮፈሽናል ኤርትራዊይን በ ብስክለት አውሮፓ ውስጥ ለተለይ ዮ ክለቦች ይወዳደራሉ የራሳቸውን እና የሀገራቸውን ስም እይስተሩ ይገኝሉ::ትናንትም ሩዋንዳ ላይ ከ1-3 በመግባት አይደፋረነታቸውን አሳይተዋል:UCi ኤርትራ ውስጥ ዘመናዊ የ ብስክለት ማሰልተኝ ለአፍሪካ የትምህርት ማአከል ለመክፍት ሀሳብ እንዳለው ገልጾል:
http://eastafro.com/Post/2011/06/11/eri ... s-in-today’s-race-in-rwanda/
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby መጽናናት » Mon Jun 20, 2011 6:59 am

የኢትዮጵያው ተወዳዳሪ መንገድ ላይ ብስክሌቱን ሲያከራይ ቆይቶ ነው እንጂ ቁልቋል በልቶ ቃጫ በሚያራ ሻብያ አይሸነፍም
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states

Postby ካለድ » Sun Jun 26, 2011 8:21 am

አንተ ---- ደካማ ከብት
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Re:

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Aug 31, 2017 5:32 pm

ካለድ
ስፖርቱን ፍቅሩን ባህሉንም ወያኔያዊ ጎጠኛ ያደረጉትን የሰሞኑን የወያኔ ፍልፈሎች ብታይ ምንኛ ባዘንክ ነበር? አይዞን/አጆሃ ምኒሊክ ግቢ ያስገባችሁትን መጅገር ወያኔ ህዝባችን የሚያስወግድበት ቀን እየመጣ ነው፡፡ያኔ ከእናንተ ጋር ፕሮፌሰር አስራት ከይሲው ወያኔው አስሮ የገደላቸው እንዳሳሰቡት እነደአንድ ሃገር ልጅ በፍቅር እምቢ ካላችሁ በመከባበር በጉርብትና በሰላም ባህር የሚበላቸው ወገኖቻችንን በተገቢ ስልጠናና ስራ ከሞት በማትረፍ በአለም አቀፍ መድረክ በስፖርት ድሎችን ጀግኖቻችን እየኮራን ቀና ብለን የምንነሳበት ዘመን ይመጣል!

ካለድ wrote:ማነህ እዚ እስፓርት ነው እንጂ ፓለቲካ አይደለም ብዙ አትናደድ
እዛው ሩዋንዳ ላይ Tour ሩዋንዳ ጀምሮል አሁንም ኤርትራዊይንን የሚይቆመቸው ሊገኝ አልተቻለም
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Next

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests