በጀሮ ላይ እንቅልፍ አርሰናል ከባርሳ

ስፖርት - Sport related topics

በጀሮ ላይ እንቅልፍ አርሰናል ከባርሳ

Postby ባሩክ ዮዳሄ » Fri Dec 17, 2010 1:14 pm

በሀገራችን የዘይቤ አነጋገር የፈሩት ይደርሳል እንደሚባለው እና በጀሮ ላይ እንቅልፍ እንደሚባለው ከሆነ በአውሮፓ በክለቦች ሻምፒዮን ላይ በሚደረገው ጨዋታ ባለፈው አመት በባርሳሎና ጉሮሮውን የተዘጋው አርሰናል በዚሁም አመት ለመጨረሻዎቹ 16 ቡድኖች መካከል ተመሳሳይ እጣ አጋጥሞታል:: የፕሪመርን ሊግ ዋንጫ ለማግኘት እድሉ ለብዙ ግዜ የተነፈገው አርሰናል ለ16ቱ ፍጻሜ ባርሶሎና ጋር ለአውሮፓ ሻምፕዮን እጣ መደልደሉ ለአውሮፓ እግር ኮስ አፍቃሪ ተመልካች እና ሰሚ ትልቅ ጉጉት ሲፈጥር ነገር ግን ለአርሰናሉ ማናጀር ለአርሰን ቨንገር የአለምን ትልቁን ተራራ የመዋጣቱን ያህል ተሰምቶታል::
እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤና ከሰጠን እስኪ በሚቀጥሉት ትንሽ ሳምንታቶች ውስጥ ውጤቱን እናያለን::

http://www.dailymail.co.uk/sport/footba ... elona.html
ባሩክ ዮዳሄ ነኝ
ባሩክ ዮዳሄ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 801
Joined: Sun Mar 15, 2009 4:07 am

Postby ጌቾ 2 » Sun Dec 19, 2010 7:17 am

በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ለማለት ፈልገህ ነው :?: ወይስ በጆሮላይ እንቅልፍ የሚባል ተረት አለ :?: ይቅርታ ስለማላውቅው ነው .
ጌቾ 2
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Mon May 17, 2010 10:19 am

Postby ባሩክ ዮዳሄ » Sun Dec 19, 2010 3:34 pm

ጌቾ 2 wrote:በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ለማለት ፈልገህ ነው :?: ወይስ በጆሮላይ እንቅልፍ የሚባል ተረት አለ :?: ይቅርታ ስለማላውቅው ነው .


ሰላም ጌቼኦ ስምህን በትክክል ለመጻፍ አልቻልኩም ስለእርማትህ አመሰግናለሁ አንተ እንዳልከው ማለት ፈልጌ ነው "በእንቅልፍ ላይ ጀሮ ደግፍ"
ባሩክ ዮዳሄ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 801
Joined: Sun Mar 15, 2009 4:07 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests