መንግስቱ ወርቁና ጥላሁን ገሠሠ::

ስፖርት - Sport related topics

መንግስቱ ወርቁና ጥላሁን ገሠሠ::

Postby ክቡራን » Sat Dec 18, 2010 7:12 am

"..በኴስ ሜዳ ቡዙ ቅጽል ስሞች ነበሩኝ...ፊታውራሪ , አድባሩ ,ጎንደሬው, የኴስ ዶክተር.. የሚባሉትን ስሞች ቡዙ አፍቃሪዎቼ ያስታውሷቸዋል..." መንግስቱ ወርቁና ጥላሁን ገሰሰ ከተገኙበት ምሽት ...የተቀነጨበ :: ሙሉውን ለማድመጥእቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገደል » Sun Feb 06, 2011 2:05 am

ካላያችሁት ብዬ ነው ያመጣሁት; በ3ኛው አፍሪካ ዋንጫ ለኢትዮጵያ የመጀመርያውን ጎል ያገባው የኤርትራው ተክሌ ኪዳኔ መሆኑን ያወኩት እዚህ ዲቪድ ላይ ነው::
http://www.diretube.com/etv-special/men ... 598f9.html
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests