ቦክሰኛው ሰይፉ መኮንን (ጢቦ) በኩላሊት በሽታ እየተሰቃየ ነው

ስፖርት - Sport related topics

ቦክሰኛው ሰይፉ መኮንን (ጢቦ) በኩላሊት በሽታ እየተሰቃየ ነው

Postby ክቡራን » Tue Jan 11, 2011 1:52 am

በቦክስ መወደዳደሪያ መድረክ ( ሪንግ) ተጋጣሚዎቹን በዝረራ በማሸነፍ የታወቀው ኢትዮጵያዊው ቦክሰኛ ሰይፉ መኮንን ( ጢቦ) ዛሬ እሱን ሊዘርረው ካሸመቀ በሽታ ጋር እየታገለ ይገኛል:: ቀስ እያለ ሲራመድ ያ ባንድ ወቅት ተጋጣሚዎቹን ሲያንቀጠቀጥ የነበረው ስይፉ አይመስልም:: ህክምናው አድክሞታል.. በዚህም የተነሳ ስራ መስራት ካቆመ ሰነበተ:: በሚኖርበት ስቴት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ ማሰባሰቢያ ምሽት ለማዘጋጀት ጥድፊያ ላይ ናቸው:: ተጨማሪው ዝርዝር ጉዳይ እዚህ ይገኛል:: http://www.CyberEthiopia.com
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7972
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests