የብሄራዊ ቡድናችን አሰልጣኝ ጠቃሚ ምክር

ስፖርት - Sport related topics

የብሄራዊ ቡድናችን አሰልጣኝ ጠቃሚ ምክር

Postby nebsie » Sat Jan 22, 2011 10:58 pm

አዲሱ የብሄራዊ ቡድናችን አሰልጣኝ በሰጡት ጥያቄና መልስ ላይ ዋና ዋና ነገሮችን ጠቅሰዋል;; የኢትዮጵያን ቡድን ለማሰልጠን ዝግጅቴን ሳጠናቅቅ ከዜሮ መጀመር እንዳለብኝ ገብቶኛል ብለዋል;;ስር ነቀል ለውጥ መምጣት እንዳለበት ጠቁመዋል;; አንደኛ ይሄ እኛ ኳስ እናውቃለን የእኛ አጨዋወት ልክ እንደብራዚል አይነት ነው የኢትዪጵያ ህዝብ ኳስ ያውቃል እየተባለ የሚደሰኮረው ነገር እና ጉራ መቆም አለበት ብለዋል;; እውነታቸውን ነው ኳስ ብንችል ኖሮ ብዙ በደረስን ነበር;; እንክዋን የአፍሪካ ዋንጫ ለማግኘት አይደለም ለመሳተፍ እንክዋን ካልቻልን ይሄው ደርግ ወድቆ ኢሀዴግ እንክዋን ከመጣ ሀያ አመት ሞላው;; ለነገሩ እሱ ላይ ሻጥር አለበት ተብሏል;; አደላደሉ ላይ ሁል ጊዜ ከግብጽ ጋር እየደለደሉን ማጣሪያ ላይ 6-0 , 7-0, ምናምን እያሸነፉን ድሮም እኛ አረብ አይሆነንም ያ አልበቃ ብሏቸው ደግሞ አባይ ወንዝንም እንውሰድ እያሉ ነው;; ቅቅቅቅቅቅ ግን እኮ ጀግኖች ነበርን እኮ እንክዋን ለአረብ ፈረንጅን ሁሉ አሯሩጠን ነበር ምን ያደርጋል በእግር ኳስ አሯሯጡን እንጂ;;ደግሞ ተጫዋቾቻችን ምክንያታቸው በሳቅ ነው የሚገድለው እኮ ሁል ጊዜ አየር ነው አየር ነው ምክንያታቸው;; ቅቅቅቅቅ በቃ ፌዴሬሽናችን ኦክስጂን ለያንዳንዱ ተጫዋች በጀርባው ይዞ እንዲጫወት ለማስፈቀድ መሯሯጥ አለበት;; ወደ አርስታችን እንመለስና አስልጣኛችን ሌላ የሰጡት አስተያየት ቢኖር አመጋገብ መለወጥ አለበት ብለዋል;; ብዙዎቹ ተጫዋቾቻችን chicken leg የሆኑበት ምክንያት ሻይ በዳቦ ቁርስ ምሳ ፓስታ እራት እንጀራ በሽሮ ብቻ ድግምግሞሽ ስለሆነ ነው ብለዋል;; ስለዚህም አሉ ሲናገሩ የበቆሎ ገንፎ አፍሪካውያን ሁሉ የሚመገቡት ለምሳሌ ይሄ የበቆሎ ገንፎ ወደ ምእራብ አፍሪካ ፉፉ ሲባል ምስራቅና ደቡብ መካከለኛው አፍሪካ ኡጋሌ ሲሆን ስሙ ወደ ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ፓፕ ይሉታል ስሙ ይቀያየር እንጂ አሰራሩ አንድ አይነገ ነው ጉልበት ሰጪ ጡንቻ አውጪ የሆነ ነው እሱን ከተለያየ ነገር ጋር ከበግ ስጋ ከዶሮ ከቲማቲም ጋር እያደረጉ ይብሉ ብለዋል;; ለኢትዮጵያኖችም ምክራቸውን ሲለግሱን በቆሎን ለጠላ ቂጣ ብቻ አትጠቀሙ ብለዋል;; ለማንኛውም ቀሪውን ምልልስ በሌላ ጊዜ እናቀርባለን;;
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby nebsie » Mon Apr 04, 2011 2:56 am

አሁንም ሽንፈት

ችግሩን ደርሰንበታል!!! ግፍ ተሰርቷል ይባላል ;; አጼ ሚኒሊክ ሪጎሬ የሳተን ተጫዋች በሙላ እዛች አዲስ አበባ ስቴድየም ላይ እግር እግሩን ቆርጠዋል ይባላል;; የዛ ሁሉ ተጫዋች ደም ግፍ ነው አሉ የብሄራዊ ቡድናችንን ዛሬ እንዲህ የዉጭ ብሄራዊ ብድኖች መቀለጃ ያደረጉት;; ይህ ዜና የተገኘው ምንጩ እናውቃለን ከሚሉ የአፈታሪክ ሰዎች ነው

ሀጥሾውውውውውውውውውው
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests