የቶኪዮውን ማራቶን ኢትዮጵያዊው አሸነፈ::

ስፖርት - Sport related topics

የቶኪዮውን ማራቶን ኢትዮጵያዊው አሸነፈ::

Postby ክቡራን » Sun Feb 27, 2011 1:48 pm

በቶኪዮ የተደረገውን የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ሀይሉ መኮንን አሸነፈ:: ሀይሉ የገባበት ሰአት 2 ሰአት ከ 7 ደቂቃ ከ 35 ሰከንድ ሲሆን ታዋቂውና ዐስፈሪው የኬኒያዊው ሯጭ ፓውል ቢዋት 2 ሰአት ከ08 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኗል;: በዚህ ውድድር አገር በቀሉ ጃፓናዊ ዩኮ ካዚጉቺ 3ተኝነትን አግኝቷል:: በቶኪዮ ውድድር ታዋቂው አትሌታችን ሀይሌ ገ/ስላሴ እንደሚሳተፍ ቀደም ብሎ ቢገልጽም ባለፈው ሀሙስ ላይ ግን ጉልበቱን እንዳመመው በመግለጽ እንደማይሳተፍ አስታውቌል:: " ሀይሌ ቢኖር ጥሩ ነበር..የሱ መኖር ውድድሩን የበለጠ አጔጊ ባደረገው ነበር.." ብሏል የ30 አመቱ ወጣት ሀይሉ መኮንን:: ዝርዝሩን እቺን በመጫን ያገኙታል::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የቶኪዮውን ማራቶን ኢትዮጵያዊው አሸነፈ::

Postby ፍርንትት » Sun Mar 06, 2011 9:51 am

አንተ እዚም እየመጣህ ትለምናለህ :oops: :oops: :oops: እምጵጽጽጽጽጽ :( :( :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:በቶኪዮ የተደረገውን የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው ሀይሉ መኮንን አሸነፈ:: ሀይሉ የገባበት ሰአት 2 ሰአት ከ 7 ደቂቃ ከ 35 ሰከንድ ሲሆን ታዋቂውና ዐስፈሪው የኬኒያዊው ሯጭ ፓውል ቢዋት 2 ሰአት ከ08 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኗል;: በዚህ ውድድር አገር በቀሉ ጃፓናዊ ዩኮ ካዚጉቺ 3ተኝነትን አግኝቷል:: በቶኪዮ ውድድር ታዋቂው አትሌታችን ሀይሌ ገ/ስላሴ እንደሚሳተፍ ቀደም ብሎ ቢገልጽም ባለፈው ሀሙስ ላይ ግን ጉልበቱን እንዳመመው በመግለጽ እንደማይሳተፍ አስታውቌል:: " ሀይሌ ቢኖር ጥሩ ነበር..የሱ መኖር ውድድሩን የበለጠ አጔጊ ባደረገው ነበር.." ብሏል የ30 አመቱ ወጣት ሀይሉ መኮንን:: ዝርዝሩን እቺን በመጫን ያገኙታል::
ፍርንትት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 456
Joined: Mon Dec 06, 2010 1:28 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests