ኢትዮጵያ ከ ናይጀሪያ

ስፖርት - Sport related topics

ኢትዮጵያ ከ ናይጀሪያ

Postby መስመራይ » Sun Mar 27, 2011 5:38 pm

ላይቭ ስትሪሚንግ ሊንክ የሚያውቅ ካለ እስኪ በጥሱኝ..... ከምስጋና ጋ
መስመራይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Sat Mar 26, 2011 11:18 pm

Postby የአውራጃው_ሌባ » Sun Mar 27, 2011 11:18 pm

የአፍ ብቻ ካራቲስቶቹ ባለ ቄጤማ እግሮቹ በናይጄሪያ ምህረት ብዛት አራት ጎል ብቻ ቅመዋል አርፈህ ዱቅ በል:: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:
የአውራጃው_ሌባ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 457
Joined: Sat Feb 19, 2005 7:30 am
Location: united states

Postby መስመራይ » Sun Jun 05, 2011 1:40 pm

አይ ያውራጃው ጮካ! ቅቅቅቅ ምነው ቀድመህ ጨዋታው ሳይጀመር በነገርከኝ ...... ዛሬ የመልስ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ አላቸው..... ውጠቱን አብረን እንመልከት... :)

መልካም እድል ለዋሊያው!
መስመራይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Sat Mar 26, 2011 11:18 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests