መልካም የውጤት ጨዋታ ለሉሲዋ ቡድናችን

ስፖርት - Sport related topics

መልካም የውጤት ጨዋታ ለሉሲዋ ቡድናችን

Postby መስመራይ » Sat Apr 16, 2011 4:18 pm

Imageሠላም ላናንተ ይሁን እያልኩኝ ... ዛሬ ጋና ላይ ከጋና ብላክ -ኩዊንስ ጋ ላለበት ለለንደኑ 2012 ኦሎምፒክ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ መልካም የውጤት ጨዋታ እየተመኘሁኝ .... ጨዋታውንም አቸንፈው ወደሚቀጥለው ዙር እንደሚያልፉ ሙሉ ተስፋ አለኝ !!!

በነገራችን ላይ ... ጋና ; ዛሬ ከኢትዮጵያ ጋ የመደረገውን ግጥሚያ ተመልካቹ በነጻ ገብቶ እንዲመለከት እና ድጋፉንም እንዲሰጥ መልእክት ተላልፍዋል .... ህምምምምምም ይህም በቡድናችን ላይ የስነ ልቦና ተጽእኖ እንደማያደርግባቸው ተስፋ አለኝ :


መስመራይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Sat Mar 26, 2011 11:18 pm

Postby መስመራይ » Sat Apr 16, 2011 10:19 pm

ወንዳታ ሴቶቹ... ወንዳታ ሉሲ.... አክራ ላይ 2 ለ 1 ቢሸነፉም; አጠቃላይ ውጤቱ 2-2 በመሆኑ..በተጋጣሚው ሜዳ ላይ የበለጠ ባገባ በሚለው ህግ መሰረት ወደሚቀጥለው ዙር አልፈዋል.... የሚቀጥለው ተጋጣሚ ከ ደቡብ አፍሪካና ቱኒዚያ አሸናፊ ጋ ይሆናል...

ምንጭ...
የጋሽ ማሞ ዌብሳይት :)
መስመራይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 31
Joined: Sat Mar 26, 2011 11:18 pm

Postby መጽናናት » Sun Apr 17, 2011 6:34 pm

በጣም ደስ የሚል ነው እውነት ከሆነ ከቻልክ ምንጩን ንገረን
መጽናናት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1133
Joined: Fri Aug 20, 2004 10:24 pm
Location: united states


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest