እንጊሊዛዊው የኢትዮጵያ ቡድን አሰልጣኝ ተባረረ::

ስፖርት - Sport related topics

እንጊሊዛዊው የኢትዮጵያ ቡድን አሰልጣኝ ተባረረ::

Postby ክቡራን » Tue Apr 19, 2011 2:39 pm

ምንጮች እንደሚጠቅሱት አሰልጣኝ አይፊ ኦኑራ በወር 13 ሺ ዶላር ይልፍ ነበር:: ፍዴሬሽኑ በዲሲፕሊን ጉድለት ነው ያባረርኩት ይላል:: ዝርዝሩን ለማግኘት እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጩጉዳ » Fri Apr 29, 2011 5:57 am

ቅቅቅ ክቡራን ሰውዬውን ያገኙት በኢንተርኔት ቻት ሩም ውስጥ ሳይሆን አይቀርም ግድየለህም:: :lol: ከአቡጃን ኢንተርኔት ካፌ ዐለምን በኦንላይን ዶላር ሲጨረድድ የኛዎቹን የደረሳቸው ሎተሪ የብሄርዊ ቡድን አሰልጣኝነት ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest