የኬንያ የማራቶኑ ሪከርድ ተሰረዘ!

ስፖርት - Sport related topics

የኬንያ የማራቶኑ ሪከርድ ተሰረዘ!

Postby ገራዶ » Tue Apr 19, 2011 7:28 pm

ማታኢ ያስመዘገበው አዲሱ የማራቶን ሪከርድ አለምን ጉድ አሰኝቶ ነበር.የሀይሌን የጀርመኑን ሪከርድ ስለሰበረ.

ሆኖም የማራቶን የሩጫ ህግጋትን ያልተከተለ እና የማያሙዋላ ሆኖ ስለተገኘ ማታኢ ቦስቶን ላያ ያመጣው ሪከርድ ስልተሰረዘበት የሀይሌ ሪከርድ እንደጸና ነው ተብሎዋል.

ያልገባኝ ግን ሪከርድ ሪከርድ ነው..ካሸነፈ አሸንፎዋል የሚሉት ጉዳይ አይገባኝም.
ሌላው ደግሞ የማራቶን ሜዳወች ሲመረጡ ሊሙዋሉ የሚገባቸው ነጥቦች መሙዋልት አለባቸው ማለት ነው. ለእኔ ሁሉም ሜዳ ሜዳ ይመስለኝ ነበር.

የሆነው ሆኖ ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም ነውና ኬንያኖች ጠንቁዋይ እና መተተኛ በየሀገሩ ሲያፈላልጉ--ብዙ ብር ሲከፍሉ ነው አሉ ጊዜያቸዉን የሚያሳልፉት......ሀይሌን ከውድድር ሜዳ ለማስወጣት.
ምቀኞች!!!
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
ገራዶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 514
Joined: Wed Nov 03, 2004 2:09 am
Location: ethiopia

Postby ገራዶ » Tue Apr 19, 2011 7:40 pm

All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
ገራዶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 514
Joined: Wed Nov 03, 2004 2:09 am
Location: ethiopia


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests