13 የቀይ ባህር ተጫዋቹች ተሽበለሉ

ስፖርት - Sport related topics

13 የቀይ ባህር ተጫዋቹች ተሽበለሉ

Postby ካለድ » Wed Jul 13, 2011 2:56 pm

ታንዛኒይ ላይ cecefa ላይ ሲሳተፋ የነበረው የቀይ ባህር ቡድን 13 የቡድኑ አባል ተቀይሱ ቡድኑም 17 ስው ይዞ ወደ አስመራ ከች አለ::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Re: 13 የቀይ ባህር ተጫዋቹች ተሽበለሉ

Postby ጩጉዳ » Wed Jul 20, 2011 5:36 am

ካለድ wrote:ታንዛኒይ ላይ cecefa ላይ ሲሳተፋ የነበረው የቀይ ባህር ቡድን 13 የቡድኑ አባል ተቀይሱ ቡድኑም 17 ስው ይዞ ወደ አስመራ ከች አለ::


እነኛ የቀሩት 17ቱም የኮበለሉ መስሏቸው ፕሌን ውስጥ ገብተው ከሰዐታት በኋላ ራሳቸውን አስመራ ኤርፖርት ሲያገኙ በሽቀው ግድግዳ በቴስታታ ሲስያፈርሱ ዋሉ ይባላል:: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Wed Jul 20, 2011 11:19 am

ጩጉዳ :D የ አራዳ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ 17ቱ ገንዘብ ተበጨቀላቸው አሉ ታማኝ በመሆናቸው :lol:
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Sun Mar 25, 2012 9:02 am

ደቅ ኤሬ ዛሬ ሀገራቸውን ሊከሱ እንሱም ወደ ፕሮፌሽናል መንገድ እየሄዱ ነው ሁለቱ ካመልጡት ውስጥ ለ አውስትራሊይ ከለብ አንደኛ ደረጃ Western Strikers ለሚባል ክለብ ፈረመዋል...አምባሳጀረ ዩሴፍ እና ሳሚ ተስፋጋብረ

http://www.youtube.com/watch?v=FpmhBT7kfL4&sns=fb
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Re: 13 የቀይ ባህር ተጫዋቹች ተሽበለሉ

Postby የተሞናሞነው » Mon Mar 26, 2012 9:30 am

ጩጉዳ wrote:
ካለድ wrote:ታንዛኒይ ላይ cecefa ላይ ሲሳተፋ የነበረው የቀይ ባህር ቡድን 13 የቡድኑ አባል ተቀይሱ ቡድኑም 17 ስው ይዞ ወደ አስመራ ከች አለ::


እነኛ የቀሩት 17ቱም የኮበለሉ መስሏቸው ፕሌን ውስጥ ገብተው ከሰዐታት በኋላ ራሳቸውን አስመራ ኤርፖርት ሲያገኙ በሽቀው ግድግዳ በቴስታታ ሲስያፈርሱ ዋሉ ይባላል:: :lol:


ወይ ጩጉዳ...አንተ ደሞ እኔን አፈረስከኝ :lol: :lol: :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests