አስደናቂ ሪጎሪ ያገባው ተጫዋች ይቀጣል ተባለ::

ስፖርት - Sport related topics

አስደናቂ ሪጎሪ ያገባው ተጫዋች ይቀጣል ተባለ::

Postby ክቡራን » Wed Jul 20, 2011 4:41 pm

ፍጹም ቅጣት ምት እንዲመታ እድል የተሰጠው የዩናይትድ አረብ ኢመሬት ተጫዋች ቅጣት ምቱን ዞሮ በኌላ እግሩ መቶ በማስገባቱ አሰልጣኙ ተናደው አስወጥተውታል:: እንደውም የዲሲፕሊን ቅጣት ይጠብቀዋል ብለዋል :: ዝርዝሩ እዚህ አለ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዳጎን » Mon Sep 26, 2011 7:34 pm

ይሄንን አስደናቂ ጎል በተረከዙ ያስገባው ወጣት አዋና ዲያን, ትናንትና በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱን አጥቷል:: ነብስ ይማር ብለናል::
http://www.101greatgoals.com/rip-awana- ... ty/108242/
ዳጎን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 172
Joined: Wed Mar 23, 2011 6:08 pm

Postby ክቡራን » Mon Sep 26, 2011 11:59 pm

ነፍስ ይማር! እናመሰግናለን ለመረጃው ዳጎን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ተውማነው » Wed Sep 28, 2011 4:18 pm

ከትግሬ ዘፋኞች ጋር ነበር እንዴ ቅቅቅቅቅ
ክብራን መልስልኝ እስቲ
LONG LIVE TO ETHIOPIA !!!
ተውማነው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 129
Joined: Sat Apr 16, 2011 7:44 pm
Location: mexico city


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest