ኢትዮጵያ መቼ ነው የአፍሪካ ዋንጫ የምትበላው?

ስፖርት - Sport related topics

ኢትዮጵያ መቼ ነው የአፍሪካ ዋንጫ የምትበላው?

Postby Exodusss » Sun Jul 24, 2011 9:29 am

???
Those who give up their liberty for safety deserve neither.
Exodusss
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 104
Joined: Fri Jan 02, 2009 7:19 am

Re: ኢትዮጵያ መቼ ነው የአፍሪካ ዋንጫ የምትበላው?

Postby ባሩክ ዮዳሄ » Tue Aug 02, 2011 10:30 am

Exodusss wrote:???


Never :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ባሩክ ዮዳሄ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 801
Joined: Sun Mar 15, 2009 4:07 am

Re: ኢትዮጵያ መቼ ነው የአፍሪካ ዋንጫ የምትበላው?

Postby ዲጎኔ » Wed Aug 03, 2011 4:48 am

ዋንጫውን በተከታዩ ትውልድ ጁን 21 /2021 ብልስ ቅቅቅ
በክርቶስ መምጫ ከመቀለድ በዋንጫ ተስፋ መቀለድ ይሻላል!

ባሩክ ዮዳሄ wrote:
Exodusss wrote:???


Never :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ኢትዮማን » Fri Aug 26, 2011 3:46 pm

ቆርጥመን ነው ወይስ ተጫውተን.... ቆርጥመን ለማብላት ቀላል ይመስለኛል::
ኢትዮማን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 247
Joined: Wed Sep 06, 2006 6:00 pm

Postby ቡትስ » Sun Jun 24, 2012 7:11 pm

KጝIUዽሥIጝሕጝኣሥIUኤBVBሥዽKኣዽIUጝዽኽVሽVሽሥ
ቡትስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Wed Jun 20, 2012 5:27 pm

Postby recho » Thu Jun 28, 2012 2:43 pm

ቡትስ wrote:KጝIUዽሥIጝሕጝኣሥIU ኤBVBሥዽKኣዽIUጝዽኽVሽVሽሥ
ቶታሊ ኤግሪ ! ዋት ኤ ስማርት መልስ !

ምን ልሰራ ነው ደግሞ እዚህ ሰፈር የመጣሁት ? ሆ መውጫው በየት በኩል ነው ? :shock: :roll: :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu Jun 28, 2012 3:34 pm

recho wrote:
ቡትስ wrote:KጝIUዽሥIጝሕጝኣሥIU ኤBVBሥዽKኣዽIUጝዽኽVሽVሽሥ
ቶታሊ ኤግሪ ! ዋት ኤ ስማርት መልስ !

ምን ልሰራ ነው ደግሞ እዚህ ሰፈር የመጣሁት ? ሆ መውጫው በየት በኩል ነው ? :shock: :roll: :roll:


ቅሪላ ልታለፋ ነዋ የመጣህው ....በል በነካው እጅህ ቀጥል ..አመዳም የዋርካ ቦዘኔ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu Jun 28, 2012 3:38 pm

ገልብጤ wrote:
recho wrote:
ቡትስ wrote:KጝIUዽሥIጝሕጝኣሥIU ኤBVBሥዽKኣዽIUጝዽኽVሽVሽሥ
ቶታሊ ኤግሪ ! ዋት ኤ ስማርት መልስ !

ምን ልሰራ ነው ደግሞ እዚህ ሰፈር የመጣሁት ? ሆ መውጫው በየት በኩል ነው ? :shock: :roll: :roll:


ቅሪላ ልታለፋ ነዋ የመጣህው ....በል በነካው እጅህ ቀጥል ..አመዳም የዋርካ ቦዘኔ


ቅቅቅ እንዴ እንዴ እንዴ ገልብጣቸው .. ምነው ልጄ ? አጮልከኝ እንደዚህ ያለማስጠንቀቂያ ... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ብቦዝን በገዛ ብሬ :lol: :lol: ምነው አንቱዬ ሰላምም አልነበርን እንዴ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ባልዋ » Sat Jul 28, 2012 1:41 am

ባሁኑ ሁኔታ የምታልፍም አይመሰለኝም እንኩዋን ዋንጫ መብላት. ነገር ግን እንደተሳተፍም ዋንጭ እንድትበላም ማድረግ ይቻላል. ሁሉም ክለቦች የህጳናት ቡደን ቢኖራቸው ለምሳሌ ከ 7-9, 10-12 እድሚ, 13-15 እድሚ, እና 16-18 እድሚ ያላቸወን ልጆች ቡድን ቢኖራቸው እና ተገቢወን ሰልጠና ቢሰቱዋቸው አፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የሚቻል የመስለኛል
አሁን ያሉት ቡድኖች B አንድ C ቡደን ናው ያላቸው እነሱም እድምያቸው ያልፈ ሰዎች ናቸው for example a 25 year old players played for C team ideally only 15 years old kids should play in that level
ባልዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu Jul 12, 2012 2:20 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests