ቀነኒሳ 365ኛ ወጣ

ስፖርት - Sport related topics

ቀነኒሳ 365ኛ ወጣ

Postby ማካሮቭ » Sun Aug 28, 2011 2:55 pm

ደይጉ ሳውዝኮሪያ እየተደረገው ባለው ኢንተርናሺናል አትሌቲክስ ውድድር ቀነኒሳ በቀለ 365ኛ ሲወጣ ስለሺ ስህን 8ኛ ኤርትራዊው ዘረሰናይ 4ኛ ሆነዋል መረጃ IAAF.org ሳይት

ምነው ቀነኒሳ እንዲህ ስሙ ከሚጠፋ ቢያቋርጥ አይሻለውም ነበር?[/i]
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states

Re: ቀነኒሳ 365ኛ ወጣ

Postby ፋኖፋኖ » Sun Aug 28, 2011 10:51 pm

ማካሮቭ wrote:ደይጉ ሳውዝኮሪያ እየተደረገው ባለው ኢንተርናሺናል አትሌቲክስ ውድድር ቀነኒሳ በቀለ 365ኛ ሲወጣ ስለሺ ስህን 8ኛ ኤርትራዊው ዘረሰናይ 4ኛ ሆነዋል መረጃ IAAF.org ሳይት

ምነው ቀነኒሳ እንዲህ ስሙ ከሚጠፋ ቢያቋርጥ አይሻለውም ነበር?[/i]


ባንዳ ሻቢያ መሆን አለብህ :: አንደኛና ሶስተኛ በመሆን ማጣሪያውን ያለፉትን ኢትዮጵያውያን ዘለህ በአራተኛነት ያለፈውን ኤርትራዊ ጠራህና ውድድሩን አቋርጦ በ365ኛነት የተመዘገበውን ቀነኒሳን ጠራህ................ዝቃጭ ነገር ነህ ድሮስ ከሻቢያ ምን ይጠበቃል::
ፋኖፋኖ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 936
Joined: Wed Nov 08, 2006 10:39 am

Re: ቀነኒሳ 365ኛ ወጣ

Postby ማካሮቭ » Mon Aug 29, 2011 1:34 am

ፋኖፋኖ wrote:ባንዳ ሻቢያ መሆን አለብህ :: አንደኛና ሶስተኛ በመሆን ማጣሪያውን ያለፉትን ኢትዮጵያውያን ዘለህ በአራተኛነት ያለፈውን ኤርትራዊ ጠራህና ውድድሩን አቋርጦ በ365ኛነት የተመዘገበውን ቀነኒሳን ጠራህ................ዝቃጭ ነገር ነህ ድሮስ ከሻቢያ ምን ይጠበቃል::


ቀነኒሳ በቀለ 365ኛ መውጣቱ ጉድ ጉድ አጃኢብ! የሚያሰኝ ትልቅ ወሬ ነው:: ልጁ ገና ብዙ በጣም የሚጠበቅበት ሆኖ ሳለ በልጅነቱ ባንዴ ችሎታው ማሽቆልቆሉ አሳዛኝም የሚያቆጭም ነው ማለቴ እንጂ ሌሎች ተተኪ የአገሬ ሯጮች 1ኛ ወጡ 2ኛም መውጣታቸውን አላላጣልኩም:: የኤርትራዊውንም 4ኛ መውጣት የጠቀስኩበት ምክንያት ኤርትራዊው ዘረሰናይ የቀነኒሳ የቅርብ ተፎካካሪው ስለሆነ በንጽጽር ለመጥቀስ ያህል ነው:: ይህን ሀይዌይ አፍ ይዘህ እንደ ካቲካላ ሰፈር አሮጊት አፍ ከምትሿሿል ትንሽ ትምህርት ቅሰም::
Wisdom is better than weapons of war: but one sinner destroyeth much good.
ማካሮቭ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 337
Joined: Tue Dec 07, 2004 7:20 am
Location: united states

Postby ኩዛ » Tue Oct 04, 2011 5:31 am

Image
EthioTube - Broadcast Ethiopia
http://www.ethiotube.net
ኩዛ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 276
Joined: Tue Nov 09, 2004 6:14 pm
Location: ባህር ማዶ


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests