ዘፋኝ ግርማ ነጋሽ የስፖርት ጋዜጤኛ መሆኑን ያውቁ ነበር?

ስፖርት - Sport related topics

ዘፋኝ ግርማ ነጋሽ የስፖርት ጋዜጤኛ መሆኑን ያውቁ ነበር?

Postby ክቡራን » Sun Sep 18, 2011 11:51 pm

የኔ ሀሳብ , ምነው ተለየሽኝ , እንገናኛለን , መስከረም ሲጠባ በመሳሰሉት ድንቅ ዜማዎቹ ይታወቃል :: አርቲስቱ የኪነ ጥበብ ሰው ብቻ ሳይሆን የስፖርት ጋዜጠኛም ነበር :: ቡዙዎች እንደሚስማሙት ያለውን ተሰጥኦ በሚገባ ሳይጠቀም ከመድረክ ቶሎ ወርዷል ይላሉ :: እሱም ይሄንን ይጋራል :: የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ( Ethiopian This Week Web Page ) የዚህ ሳምንት እንግዳችን አርቲስት ግርማ ነጋሽ ነው :: አርቲስት ግርማ ነጋሽ እንዴት ወደ ኪነ ጥበብ አለም እንደገባና ተሞክሮውንና ልምዱን እንዲሁም የወደፊት እቅዱን ካስተዳደጉ ጋር ጨምሮ ያወያየናል :: አርቲስቱ ከዚህም በተጨማሪ የጋዜጤኛ ንጉሴ አክሊሉን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የሚለው አለው:: ቃለ ምልልሱን ለመከታተል እቺን ይጫኑ ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests