አፍሪካን ሻምፒዮን ሺፕ በ ኤርትራ

ስፖርት - Sport related topics

አፍሪካን ሻምፒዮን ሺፕ በ ኤርትራ

Postby ካለድ » Wed Nov 02, 2011 8:46 am

የአፍርካን ሻምፒዮን ሺፕ ብስክሌት በ ኤርትራ ከመጪው november 9-13
18 ሀገራት የሚሳተፉበት ሀይል ውድድረ ኤርትራ በ አለም አቀፋ የብስክሌት ፌዴሬሽን ተመረጣ በሚጥለው ሳምንት ይጀምራል: ኤርትራ ከ አፍርካ ብስክሌት ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች ደቡብ አፍርካ እና ሞሮኮ ኤርትራን ይከተላሉ በ ነጥብ ደረጃ ማለት ነው::
ኤርትራ ጠንካራ አሉ የሚባሉትን ተወዳዳሪዎች ይዛ ነው የምትቀረበው: የአፍርካ የብስክሌት ንጉስ ዳንኤል ተ/ሀይማኖትን ከሚወዳደረበት የ አውስትራሊይ ክለብ አስመትጥለች በሲውዘረላንድ በ icu ሁለቱን ፕሮፌሽናል ጃኒ ተውልደን እና ናትናኤል አስመጥታለች:አምቼውን ሜሮን ተስፍይን እና ተስፊትንም ከሚወዳደሩበት የደቡብ አፍራካ ክለቡች ወደ አስመራ መጥተዋል: ከአገር ውስጥም አይበገሬው በ 2010 የ አፍርካ ሻምፒዮን ላይ ከ ዳንኤል ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ የ ይዘውን ፍረቃልሲ ደበሳይን እና ሳሙኤል ትኩን ይዛ ኤርትራ ትቀረባለች: ደቡብ አፍሪካም 8 ፕሮፌሽሉች ሞሮኮም 6 ፕሮፌሽናሉች ይዘው ይቀረባሉ:
ሌሉችም አፍሪካ ሀገራት አሉ የተባሉትን ተወዳዳሪዎች ይዘው ይቀረባሉ::ውድድሩ በሴትም በወንድም ነው::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ከንቲባ. » Thu Nov 03, 2011 8:05 pm

ከዛስ ?
Ethiopia tikdem
ከንቲባ.
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 50
Joined: Fri Jan 08, 2010 10:12 pm
Location: Roma

Postby ጩጉዳ » Wed Nov 09, 2011 7:32 am

ካለድ :lol: :lol: :lol:
ብሽክሊሊታቸውን ያመረተው አገር ነው ሻምፕዮን የምንለው :P :P :P
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Sat Nov 12, 2011 7:02 am

ሽቀላ በዛ ብሉ ዋርካንም ዛሬ ጉብኘት አደረኮት የ 2010 የ አፍርካ ሻምፒዮን ዳንኤል ተ/ሀይማኖት የአፍርካ የብስክሌት ንጉስ አሁንም ማንም ሊይስቆመው አልቻለም ኤርትራም በ መራነት ወርቅ በ ወርቅ አደረጉት እስኪ እቺን ቪዲዮ
http://blip.tv/asmarino5/video-daniel-t ... 11-5728687
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Sat Nov 12, 2011 7:39 am

11/11/11 ታሪካዊ ቀን ለ ኤርትራ ብስከሌት dani boy አኩራን
no one stop to dani Our Golden Representative Dani!!!
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጩጉዳ » Sun Nov 13, 2011 8:44 am

ዋው ! እውነትም ስሜት የሚነካ ነው መልካም ሥራ ሁሌም የታላቅ መስዋዕትነት ውጤት ነውና ለኤርትራዊያን ወንድሞቻችን ሁላችንም ደስተኞች መሆን ይገባናል ኮንግራ! ካለድ
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Mon Nov 14, 2011 7:39 am

የ አራዳ ልጅ ጩጉዳ ስለ መልካም አስተይየትህ አመስግናለሁኝ እቺን የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዳስታውስ አደረከኝ '''ክፉን በመልካም አሽንፍ እንጂ በክፉ አትሽነፍ'''
የመጨረሻው ማለትም stage 3 እሁድ ቀን በ 148 ኪሜ የከተማ ውስጥ ውድድረ ተፈጸሞል:በ ኤርትራዊይን 1 እኛ 2 ተኛ በ መውጣት ኤርትራ በብስክሌት አፍሪካ ውስጥ ማንም እንደማይቀናቀናት ይሳየ ውድድረ ነበረ:: ናትናኤል (ናቱ) ለሲውዘረላንዱ icu ክለብ የሚወዳደረው ቀዳሚውን ቦታ በመይዝ ለሀገሩ እና ለራሱ ክብር አጊንቶል ወደ ፕሮፌሽናል ደረጃ እየሄደ ይለው ለደቡብ አፍርካ ክለብ የሚወዳደረው የሳዋው ምልምል ተስፋይ አብረሃ ሁለተኛውን ስፋራ ይዞል:: ኤርትራም ከ 2006 ጅምሮ አፍርካ ውስጥ የበላይነት ይዛለች"ኤርትራ የብስሌት ስፖርት ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል ብዙ አፋቃሪ እና ብዙ ተውዳዳሪ ይለበት አንደኛውን ቦታ ይይዛል እንደ ባህልም ብስክሌት ኤርትራ ውስጥ በብዛት ይፈቀራል::
ውድድሩን ለመመልከት እቺን ነካ
http://blip.tv/asmarino5/video-natnael- ... ld-5732380
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Tue Nov 22, 2011 7:14 am

Daniel Teklehaimanot, the great black hope

http://eastafro.com/Post/2011/11/21/dan ... pe/?ref=nf
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጩጉዳ » Thu Nov 24, 2011 9:38 am

ካለድ wrote:የ አራዳ ልጅ ጩጉዳ ስለ መልካም አስተይየትህ አመስግናለሁኝ እቺን የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዳስታውስ አደረከኝ '''ክፉን በመልካም አሽንፍ እንጂ በክፉ አትሽነፍ'''


እናንተኮ ዎፌፌዉን ብትፈነግሉት ትመቹን ነበር:: ምን ያደርጋል ሚስኪኖቹ ስታሮች አሁን ወርቅ ሜዳሊያ አገኙ በተባለላቸው ወር ሶማሌ ውስጥ ክንችር ብለው ይገኛሉ:: ለብሽክሊሊቱ ታላቅ ድል በድጋሚ ኮንግራ እያልኩህ .... ባሻገር የማጫወትህ ከአሥመራ ቅርብ ጊዜ የመጣች ጎረቤቴ ስትነገረኝ በእውነት አዘንኩኝ:: ይህንን ስልክ ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር የለም አልልህም የኛው ጉድ ጉግማንጉግ መለስ የሚያደርገው በደልማ አይወራ ..... ግን አሥመራ ውስጥ እየሆነ ካለው አበሳ አይብስም:: እንደ ደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኪም ኤል አገሪቱን በመዳፉ ጭምድድ አርጎ ነው የያዛት:: አንድ ዲያስፖራ ከተማ ውስጥ ከገባ 2 ሰላይ 24/7 ይከተለዋል:: ሌላውን ሌላውን ብንተወው እንኳ የሀይማኖት ነጻነት የለም .... የሚሾሙ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንደሌላው አገር ሲያረጁ በጡረታ መገለላቸውወይም በፕሮሞት መደጋቸው ቀርቶ ከርቸሌ ይወረወራሉ:: :oops:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Sun Dec 04, 2011 1:43 pm

ለ አፍሪካ የብስክሌት ንጉሶች ከፍተኛ ሽልማት ተደረገላቸው
ለ እይንዳንድቸው 7000 $(110, ሺ ናቅፍ)
http://tesfanews.net/archives/5117
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests