እንተባበር ወገን

ስፖርት - Sport related topics

እንተባበር ወገን

Postby ጎተራ » Mon Dec 12, 2011 7:27 am

ሰላም ብለናል;; እንዴት ነው? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ጨዋታዋች መከታተል አልቻልኩም እንደው የምታውቁት ዌብ ሳይት ካለ ብትጠቁሙኝ ብዬ ነበር አመጣጤ;;ከምስጋና ጋር;;
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
ጎተራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon Nov 28, 2011 2:58 am

Re: እንተባበር ወገን

Postby ተድላ ሀይሉ » Mon Dec 12, 2011 7:37 am

ጎተራ wrote:ሰላም ብለናል;; እንዴት ነው? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ጨዋታዋች መከታተል አልቻልኩም እንደው የምታውቁት ዌብ ሳይት ካለ ብትጠቁሙኝ ብዬ ነበር አመጣጤ;;ከምስጋና ጋር;;


ሰላም ጎተራ:-

ሁሉንም ባይሆን የዋና ዋና አገሮችን የእግር ኳስ ውድድሮች ቅንጥብጣቢ ፊልሞች ከሚከተለው ድረ-ገፅ ታገኛለህ ::

ምንጭ:- http://www.footytube.com/

እንደምትኖርበት አገር ሕግ ቀጥታ ጨዋታዎችን በኢንተርኔት ለማዬትም የሚቻልበት መንገድ አለ ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Postby ጎተራ » Tue Dec 13, 2011 8:10 pm

እንዴ የጣፍኩት የት ተሰወረ? ለማንኛውም ስለ ሊንኩ አመስገናለው አቶ ተድላ;; ;
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
ጎተራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon Nov 28, 2011 2:58 am

ለጎተራ ምላሽ!

Postby ነቢዩ ዳንኢል » Wed Dec 14, 2011 3:29 am

በፊት [/url]atdhe.net ላይ በጥሩ ሁኔታ ይተላለፍ ነበር:: አሁን በ home security እንደታገደ ያለ መሰለኝ!! በቅርቡ አላየሁትም:: ሆኖም ከእሱ በተሻለ ሁኔታ [url]n2n4u.net አለያም[/url]sportzkrieg.com ላይ መመልከት ስለምትችል......እንግዴህ በነጻ መኮምኮም ነው::
nebi
ነቢዩ ዳንኢል
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 14, 2009 3:54 am
Location: virginia

Postby ጎተራ » Wed Dec 14, 2011 7:22 pm

ነቤ ያገሬ ልጅ ምችት ይበልሽ ያራዳ ልጅ አይጥፋ ይሄማ በጣም ሙድ አለው;; በቃ ዱቅ ብዬ መኮምኮም ነው;;
Some people are alive only, because it's illegal to kill them.
ጎተራ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 102
Joined: Mon Nov 28, 2011 2:58 am


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests