ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !

ስፖርት - Sport related topics

ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !

Postby yoni_love » Fri Dec 16, 2011 3:24 pm

13 - 0 ምን ታስባላችሁ ? የዘንድሮን ሱፐር ቦል ማን ይበላል? ስለ ቲም ቲቦስ ምን ታስባላችሁ ? እስቲ ይህን ጨዋታ ያረፋችሁ አንድ እንበል ? ጎበዝ
Small world
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

Postby ጩጉዳ » Mon Dec 19, 2011 2:07 am

ዮኒ - እኔ የቲም ቲቦ ፈን አይደለሁም ልጁ በጣም ያስጠላኛል:: በጣም ኦቨር ሬትድ የሆነ ተጫዋች ነው:: በርግጥ ቁመትና ሳይዝ ስላለው ይፈረጥጣል እንጂ አወራወሩ ምንም አኩሬሲ የለውም:: አምስቱንም ጌሞች ያሸነፈው በእድል ነው አሜሪካኖች በጣም ወረተኞች ናቸው:: ይህ ባህላቸው ያናደኛል:: በተረፈ ግሪን ቤይ ባልተጠበቀ ቺፍ መሸነፉ አሳዝኖኛል:: Go Chargers! ዕድላችን በጣም የጠበበ ቢሆንም we still belive in Bolts!
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ካለድ » Tue Dec 20, 2011 12:35 pm

ቲቦስ እንደ እሱ የሚመቸኝ የለም ቁመና ስውነት ከ ችሉታ ጋረ
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጩጉዳ » Wed Dec 21, 2011 8:17 am

ካለድ wrote:ቲቦስ እንደ እሱ የሚመቸኝ የለም ቁመና ስውነት ከ ችሉታ ጋረ


ቁመትና ሰውነቱ የሰጠ ነው ግን ምን ችሎታ አላው ደግሞ ዝም ብሎ መፈርጥጥ ነው እንጂ ከነ ድሩ ብሪ: ማኒ : ታም ብሬዲ : ሮጀርስና ፍሊፕ ጋር ሊቆጠር ቀርቶ ጫማቸውን አይደርስም:: ካለድ:- ባይገርምህ ያራሱ ጀነራል ማነጀር የቀድሞ ስታርና ሆል ፈሜር ኳርተር ባክ ምን እንዳለ ታውቃለህ? ቲቦን ተማምኜ አልቀመጥም ካሉኝ 3 ኳርተር ባኮች ውስጥ ምርጫ ውስጥ አያገባምም :: ብሏል:: ልጁ ዕድለኛ ነገር ነው አይትሄው ከሆነ ያሸነፋቸው ጌሞች ሁሉም በመጨረሻ በተቆጠሩት 3 ፖይንት ምቶች እንጂ በእሱ ብርታት አይደለም::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Re: ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !

Postby ስርርር » Fri Dec 23, 2011 12:27 am

yoni_love wrote:የዘንድሮን ሱፐር ቦል ማን ይበላል?


ሳንድያጎ ቻርጀርስ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby geremew » Mon Dec 26, 2011 8:27 pm

ስለ ቲም ቲቦ ስታወሩ እና በንጽጽር ከሌሎች ጋር ስታስቀምጡ
የዘነጋችሁት ሰው እንዳለ አስተዋልኩ::
ያም ሰው NFL ሲሳተፍ የመጀመሪያ ሲዝኑ ሲሆን
የcarolina Panthers Cam Newton ነው::
በመጀመሪያው ሲዝኑ ያስመዘገበውን ውጤት
ትመለከቱ ዘንድ ጋበዝኳችሁ:: ይመቻችሁ::

http://www.youtube.com/watch?v=Trebqz6p ... _embedded#!

ጥቁሮች ሻይን ሲያረጉ ሳይ ደስ ይለኛል:: ዘረኛ እንዳልሆን ብዬም አስባለሁ::
ብዙ ተስፋ የተጣለበት ሰው ነው እናንተ ምን ትላላችሁ::
geremew
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 285
Joined: Tue Dec 28, 2004 8:43 pm
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Tue Dec 27, 2011 3:26 pm

geremew wrote:ስለ ቲም ቲቦ ስታወሩ እና በንጽጽር ከሌሎች ጋር ስታስቀምጡ
የዘነጋችሁት ሰው እንዳለ አስተዋልኩ::
ያም ሰው NFL ሲሳተፍ የመጀመሪያ ሲዝኑ ሲሆን
የcarolina Panthers Cam Newton ነው::
በመጀመሪያው ሲዝኑ ያስመዘገበውን ውጤት
ትመለከቱ ዘንድ ጋበዝኳችሁ:: ይመቻችሁ::

http://www.youtube.com/watch?v=Trebqz6p ... _embedded#!

ጥቁሮች ሻይን ሲያረጉ ሳይ ደስ ይለኛል:: ዘረኛ እንዳልሆን ብዬም አስባለሁ::
ብዙ ተስፋ የተጣለበት ሰው ነው እናንተ ምን ትላላችሁ::ኦ ! በጣም ጥሩ ነጥብ አመጣህ ገረመው ንውተን ተአምረኛ ልጅ ነው:: እሱ ማለት የወደፊቱ ማይክል ቪክ ነው ምናልባትም ሊግ ውስጥ ማንም የሚተካከውለው የለለው ልጅ ይሆናል:: በዚህ አጋጣሚ የኒዎርሌኑ ድሩ ብሪ ለ27 ዐመት የተያዘውን ሲንግል ሲዝን ፓሲንግ ሪኮርድ በትናንትናው ዕለት ጌም ሊያልቅ 1:35 ደቂቃ ሲቀራት ሰብሯል:: ኮንግራት!
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ኮ ር ማ ው » Tue Dec 27, 2011 3:36 pm

ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግን
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby yoni_love » Wed Dec 28, 2011 7:41 am

ኮ ር ማ ው wrote:ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግን


ስለማያውቁት ነገር ለማወቅ እንደ መጣር ወይም የማይወዱትና ማወቅ የማይፈልጉት ነገር ከሆነም ፈንጠር ብለው ለሌሎቹ መድረኩን መልቀቅ ሲቻል ምንም ባማያገባው ነገር እርር ድብን ብሎ መናደድ እስቲ ምን አመጣው ? ወይ መኣልቲ ! ሀበሻን ይህን ያህል ዘመንና ርቀት ቀደ ኋላ ከጎተቱት ጸባዮቹ አንዱ እንዲህ ዐይነቱ ነው::
Small world
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

Postby ኮ ር ማ ው » Wed Dec 28, 2011 2:30 pm

yoni_love wrote:
ኮ ር ማ ው wrote:ሰለ አሜሪካ ፉት ቦል እናውራ ነው የሚለው ቶፒኩ ስቦኝ..እኔ ደግሞ እስኪ ስለ እግር ኳስ ልከልም ብየ ብገባ...የጥፍራም ስብስብ ሆኖ አገኘሁት .....ስንት አይነት ጥፍራም አለ ..ግንስለማያውቁት ነገር ለማወቅ እንደ መጣር ወይም የማይወዱትና ማወቅ የማይፈልጉት ነገር ከሆነም ፈንጠር ብለው ለሌሎቹ መድረኩን መልቀቅ ሲቻል ምንም ባማያገባው ነገር እርር ድብን ብሎ መናደድ እስቲ ምን አመጣው ? ወይ መኣልቲ !
Code: Select all
 ሀበሻን ይህን ያህል ዘመንና ርቀት ቀደ ኋላ ከጎተቱት ጸባዮቹ አንዱ እንዲህ ዐይነቱ ነው
ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ኍ ላ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም ይመለከታል... ::
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby yoni_love » Wed Dec 28, 2011 5:22 pm

ኮ ር ማ ው wrote:[. . . ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ኍ ላ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም ይመለከታል... ::
[/quote]

ለመሆኑ ሶከር/ "ፉትቦል" ባህላዊ ጨዋታችን ነው ያለህ ማነው ? ከሰው አገር የመጣ ጨዋታና የሰው አገር ቡድን ማንቸስተር ሊቨርፑል አርሰናል ምናምን እያልክ የምትውለው ?? ባይገርምህ አንተ እንደዛ ላልከውም ምንም ተቃውሞ የለኝም:: ስፖርት ሁሉ መዝኛኛ እስከሆነ ድረስ ለሚጫወተውም ለሚያየውም ራሱን የቻለ ኤክሳይትመንት አለው:: ቢቻለን ቤዝቦል ክሪኬት የመሳሰሉትን ሁሉ አዳዲስ ጨዋታዎችን ብናውቅና ወደ አገራችን የሚገቡበትን መንገድ ብንፈልግ ለኢኮኖሚ ጭምር ልጆቻችን ምናልባት ከሩጫ በተጨማሪ በሌማ ስፖርቶች የሚታወቁበት አጋጣሚ ይኖር ይሆናል:: በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችም ተጠቃሚ ይሆናሉ::

ደግሞ ምን እንደሰራሁና ምን እንደሆንኩ እንደምታውቀኝ ልትነገረኝ ይቃጣሀል በጣም ደፋር ነህ:: ሳይበር ውስጥ ስለተገናኘን አወቅኩህ ልትለኝ ትፈልጋለህ:: በጣም ዘቅጠህ ዝቅ አልክብኝ ካንተ ጋር መነጋገር ጊዜ ዌስት ማድረግ ነው:: አንተ ወደ ለመድከው ፖለቲካ ቤት ገብተህ የተሰማህን በሚመስልህ መድረክ እስኪወጣልህ መነታረክ ትችላለህ:: ዋርካ ፍቅር ውስጥ አናተን የሚመስሉህ አሉና እዛ ዋል:: ደህና ዋል:: እዛም ቢሆን ኢንተለጀንት ይጠይቃል:: እውነቴን ነው የምነግርህ:: ታሳፍራለህ::
Small world
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

Postby ገንዳው » Wed Dec 28, 2011 5:35 pm

ኮርማው! ስፖርት ሁሉ ካወቁት አሪፍ ነው:: with all respect ኮርማው - አቅልለህ ያዘው:: አንዳንዱ የእኛንም ፉትቦል የሚጠሉ አሉ የግድ አንተ የጠላሄውን ሌላውም እንዲጠላ አታስብ:: ባትወድም የሌላውን ፍላጎት ጠብቅ:: የአሜሪካን ፉትቦል እኔም እስኪገባኝ ድረስ ስለእሱ የሚያወራ ሁሉ ያስጠላኝ ነበር:: ጧት ጧት መሥሪያ ቤት ሁሉም ስለ እሱ ሲያወሩ እኔ የሞኞች የበሬ ትግል ይመስላል እያሉ አበሽቃቸው ነበር በኋላ እያደር ሲመጣ በጣም ወደድኩት::

በተረፈ እዚህ ቤት ያላችሁት ይመቻችሁ! የእኔ ቡድን ኦክላንድ ሬዴርስ ነው:: ጥሎ ማለፉን ለማለፍ አንድ ማሸነፍ ብቻ ይቀረዋል:: ጎ ሬዴርስ!
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ኮ ር ማ ው » Wed Dec 28, 2011 7:13 pm

yoni_love wrote:
ኮ ር ማ ው wrote:[. . . ልክ ነህ እንዳንተ አይነቱ በሰው አገር ትጎልቶ ስለሰው አገር ስራ የሚለቀልቀው .....የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ..ይሉ ነበር አበው ሲተርቱ ...ታዲያ አንተ ከማውራት ሌላ ምን ሰራህ ..ወሬ ብቻ ሽንት እንዳሽተተ በግ ዝም ብለህ አንጋጥጥ...ማወቅ ያለብህ ስለ አበሻ ስታወራ አንተ የሰው አገር ስራ ስታዳንቅ ይህው ወደ ኍ ላ ቀረን እናም እርር ድብን የሚለው እኔና እኔ ብቻ ሳይሆን አንተንም
ይመለከታል... ::


ለመሆኑ ሶከር/ "ፉትቦል" ባህላዊ ጨዋታችን ነው ያለህ ማነው ? ከሰው አገር የመጣ ጨዋታና የሰው አገር ቡድን ማንቸስተር ሊቨርፑል አርሰናል ምናምን እያልክ የምትውለው ?? ባይገርምህ አንተ እንደዛ ላልከውም ምንም ተቃውሞ የለኝም:: ስፖርት ሁሉ መዝኛኛ እስከሆነ ድረስ ለሚጫወተውም ለሚያየውም ራሱን የቻለ ኤክሳይትመንት አለው:: ቢቻለን ቤዝቦል ክሪኬት የመሳሰሉትን ሁሉ አዳዲስ ጨዋታዎችን ብናውቅና ወደ አገራችን የሚገቡበትን መንገድ ብንፈልግ ለኢኮኖሚ ጭምር ልጆቻችን ምናልባት ከሩጫ በተጨማሪ በሌማ ስፖርቶች የሚታወቁበት አጋጣሚ ይኖር ይሆናል:: በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችም ተጠቃሚ ይሆናሉ::

ደግሞ ምን እንደሰራሁና ምን እንደሆንኩ እንደምታውቀኝ ልትነገረኝ ይቃጣሀል በጣም ደፋር ነህ:: ሳይበር ውስጥ ስለተገናኘን አወቅኩህ ልትለኝ ትፈልጋለህ:: በጣም ዘቅጠህ ዝቅ አልክብኝ ካንተ ጋር መነጋገር ጊዜ ዌስት ማድረግ ነው:: አንተ ወደ ለመድከው ፖለቲካ ቤት ገብተህ የተሰማህን በሚመስልህ መድረክ እስኪወጣልህ መነታረክ ትችላለህ:: ዋርካ ፍቅር ውስጥ አናተን የሚመስሉህ አሉና እዛ ዋል:: ደህና ዋል:: እዛም ቢሆን ኢንተለጀንት ይጠይቃል:: እውነቴን ነው የምነግርህ:: ታሳፍራለህ::[/quote]

ቅቅቅቅቅ.....አይ አበሻ እራሱን ሲክብ የሚገርመው ደግሞ ከፒሲ ጀርባ መሆኑ ነው ...ሽንትቤት እጠብ ..ነጭ አሮጊት ተንከባከብ ..አንተ ለምትሰራው እኔን አይመለከትም.....ቅቅቅ ዋርካ ላይ ጉብ ለማለት ነው ኢንተለጀንት የሚጠይቀው....ሄይ ዱድ የ 21 ክ/ዘመን ገገማ ነህ ለካ...
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby yoni_love » Thu Dec 29, 2011 3:31 pm

አሁን ደግሞ ወደ ሌላ ክርክር ገባህ :wink: እሺ ይሁንልህ ምን ልሥራ ምን ከፒሲ ጀርባ ነኝ አላየሔኝም ግን ቁም ነገሬ ማንነቴን ወም ምንነቴን አታውቅም ስለሆነ ይህን ያህል አርቆ የሚያሰድብህ ከሆነ ከእንዲህ ዐይነቱ ቀላል ውይይት ውስጥ ይህን ያህል ሚስ አንደርስታንዲንግ ካለህ ሞር ባወራህ ቁጥር ማንነትህንም በዚያው መጠን ስለማውቅ እንዲያው በቀላሉ ለምንም አትመጥንም ልበልና ልቋጭ:: ቢጤህን ፈልግ :roll:
Small world
yoni_love
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 130
Joined: Sun Jan 02, 2005 9:37 pm
Location: Baltimore

Postby ገንዳው » Fri Dec 30, 2011 3:48 am

ዮኒ ሰው ያገኘህ መስሎህ ነው የምትነታረከው? ኮርማው የሚሉት በክት ኮት የተደረገውን በትክክል ፖስት ማድረግ ያልቻለ የበረንዳ ሰው ነው::

በተረፈ የአሜርካን ፉት ቦል ወዳጅ ነኝ:: ይመቻችሁ ! ስለቅዘናሙ ቻርጀርስ ማነው እዚህ ቤት ያወራው :: መሳቂያ ናችሁ ! ሳንዲየጎ ቻርጀርስ የትም አይደርስም ! በላየንስ ሀፍርታቸውን ተከናንበው ገብተዋል እርሱት !!! :lol: :lol: :lol: በበኩሌ የኔው ፕትስበርግ ስቲለርስና ራፈስበርገር ዘንድሮ ይበላሉ ባይ ነኝ::
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Next

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest