ስለ አሜሪካን ፉት ቦል እናውራ ! GO GREEN BAY !

ስፖርት - Sport related topics

Postby ጩጉዳ » Fri Jan 27, 2012 3:14 pm

ጌታ wrote:ጩጌ

ሚለር ላይት ቀምሼም ማ'ቅ አይመስለኝም:: ላንተ ብዬ ልገዛው ነበር የፒዛ ምርጫህ እንድጠራጠርህ አደረገኝ:: ዳሚኖስ ፒዛ ለልጆቼ የመጨረሻ ምርጫ ነው:: እስቲ ለዘንድሮው ሱፐር ቦል Papa John'sን ሞክር


ጌታው ሚለር ላይቱን ለመግዛት በመወሰንህ በስፖንሰሮቼ ስም አመሰግናለሁ :lol: ግን የዳሚኖዋን ጉዳይም ግን አስብበብት :lol: :lol: ዳሚኖስ የሚሸጡት ፒሳ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ያሚ ያሚ ሳንዲዊቾች አሉት: ለምሳሌ ፊሊ ቺዝ ስቴክ ምናንም ቅቅቅቅ ፓፓ ጆንስ ኮ ጨዋታው ሳይጀመር አዘሀቸው በሀፍ ታይም ብሬክ ነው ከች የሚሉት ለዚያውም ካሽ ብቻ ይሉሀል :lol: :lol: :lol: ካሽ የለኝም ካልካቸው ያመጡትን ፒሳ ልመልስ ይላሉ :lol: አንዳንዴ ደግሞ ፒሳውን ከሰጣሀቸው በኋላ "ነፍሴ ወጋሁ " ይልና ግማሹን ገንድሶ ይሮጣል:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ገንዳው » Sat Jan 28, 2012 3:15 pm

ጩጉዳ wrote: በተረፈ ጨዋታውን በHD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ከ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ :lol:


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጩጉዳው ዳሚኖስ ፒሳ እንዳልከውም ከፍለውሽ ካልሆነ በቀር እኔም ምርጫዬ ፓፓ ጆን ፒሳ ነው:: ባይሆን ጩባውን ደህና አርገው ከቆረጡልሽ ለእኛም ይድረሰንና ዳሚኖስ ፒሣ መብላት ብቻ ሳይሆን አበሳውን ነው የምናሳየው:: :lol: :lol: :lol: በሚለር ላይቱ ማህበር ግን ስለ ለለሁበት ዳየት ፔፕሲና ኮካ ኮሜርሻል እንዴት ነው ዲል አላደረጋችሁም እንዴ ?

እናማ ጩጉዳ ጌታው ዮኒና የተከበራችሁ የቤቱ ደንበኞች !!
ወደ ቁም ነገሩ እንምጣና ---- >> አዎን ትንቢያዬ እስካሁን ሰርቷል ግን የእሑዱን ጨዋታ ኒእ ኢንግላንድ እንደሚያሸድንፍ በውስጤ ባውቅም መጥፎ ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? :evil: ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ:: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም ከ 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው: እስቲ የሚሆነውን እናያለን::
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ኮ ር ማ ው » Sat Jan 28, 2012 4:18 pm

ገንዳው wrote:
ጩጉዳ wrote: በተረፈ ጨዋታውን በHD ዘና ብላችሁ ተከታተሉ - ቢራ የምትከልሙ ከሆነ ሚለር ላይት ምረጡ - ፒሳ የምትወዱ ከሆነ ላርጅ ፒሳ ከ ዶሚኖስ ፒሳ አዛችሁ በቀዝቃዛ ሚለር ላይት አወራርዱ ካልሆነም አሪፍ ቡና በጀበና አስፈልታችሁ ቤቱ ጨስጨስ እያለ በክርስቶል ክሊር ሳራውንዲንግ ሲስተም እየጎመመ
በሚወጣው ድምጽ በኮሜርሻሎች ተዝናኑ ! ግን ጨዋታው ይበልጥ እንዲጥማችሁ ሚስቶቻችሁ / ገርሎቻችሁ ጨዋታውን እንዲያርፉ አስተምሩ -- ጓደኞቻችሁን ጋብዙ --- ይመቻችሁ :lol:


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጩጉዳው ዳሚኖስ ፒሳ እንዳልከውም ከፍለውሽ ካልሆነ በቀር እኔም ምርጫዬ ፓፓ ጆን ፒሳ ነው:: ባይሆን ጩባውን ደህና አርገው ከቆረጡልሽ ለእኛም ይድረሰንና ዳሚኖስ ፒሣ መብላት ብቻ ሳይሆን አበሳውን ነው የምናሳየው:: :lol: :lol: :lol: በሚለር ላይቱ ማህበር ግን ስለ ለለሁበት ዳየት ፔፕሲና ኮካ ኮሜርሻል እንዴት ነው ዲል አላደረጋችሁም እንዴ ?

እናማ ጩጉዳ ጌታው ዮኒና የተከበራችሁ የቤቱ ደንበኞች !!
ወደ ቁም ነገሩ እንምጣና ---- >> አዎን ትንቢያዬ እስካሁን ሰርቷል ግን የእሑዱን ጨዋታ ኒእ ኢንግላንድ እንደሚያሸድንፍ በውስጤ ባውቅም መጥፎ ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? :evil: ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ:: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም ከ 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው: እስቲ የሚሆነውን
እናያለን::

ሰንጠረዡን እነሱ ከሞሉ ..ገንዳውን ማን ሊሞላልህ ነው :P :P :P
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ገንዳው » Sun Jan 29, 2012 11:13 pm

ኮ ር ማ ው wrote:ሰንጠረዡን እነሱ ከሞሉ ..ገንዳውን ማን ሊሞላልህ ነው :P :P :P


ገንዳውንማ ገንዳው ራሱ እንደ ወትሮ ሁሉ በራሱ ሂሳብ ይሞላዋላ :roll:
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ጌታ » Thu Feb 02, 2012 11:10 pm

MR_PRESIDENT wrote:ጌታው እኔም የኮልት ደጋፊ ነኝ ግን ዘንድሮ ማኒ ታሞ ባይጫወት እንዲህ እንዋረድ እንዴ ጃል ? :shock:


ሚስተር

ሰሞኑን ለሱፐርቦል የደረሰው ማኒ ቀርቶ የኛው ፔይተን የሚዲያውን አቴንሽን ተቆጣጥሮት እንደከረመ አየህልኝ? ኮልቶችም በጤንነቱ ምክንያት መፈረም ፈርተዋል ሌሎችም ከተሻለው ለመመንተፍ አሰፍስፈዋል::

ሴንቶች እንደገመትከው አልቀናቸውም:: ፔትሪየትስ ወይስ ጃየንትስ?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ኮ ር ማ ው » Fri Feb 03, 2012 12:51 am

ማንቼ ዋንጫውን ይወስደዋል....ሲቲ ፈጽሞ አይበላውም ..የሚወራረድ ካለ
ኮ ር ማ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 311
Joined: Sun Oct 17, 2010 6:36 pm

Postby ጩጉዳ » Sun Feb 05, 2012 5:34 pm

ኮ ር ማ ው wrote:ማንቼ ዋንጫውን ይወስደዋል....ሲቲ ፈጽሞ አይበላውም ..የሚወራረድ ካለ:lol: :lol: :lol: ሀሀሀ !! ኮርማው ጃየንት ማለትህ ነው አይደል ? ? ?
በነገራችን ላይ በአሜሪካን ፉት ቦል ውስጥ ከአፍሪካ የዩጋንዳ ተወላጅ የናይጄሪያና የካሜሩን ተወላጆች እንዳሉበት ታውቃላችሁ ? እኔ ባለሁበት ከተማ ደግሞ ሁለት የሀይስኩል ስታር ሀበሾች አሉ እነኚህ ልጆች በከተማ ውስጥ በጣም ስማቸው በሚዲያ ገኗል ምናልባትም በመጪውዎቹ አመታት በትላልቅ ኮሌጆች ውስጥ ሲጫወቱ ከዚያም NFL ውስጥ ስማቸውን እናይ ይሆናል:: የዚያ ሰው ይበለን! በተጨማሪም በዘንድሮ ሱፐር ቦል ተጋጣሚዎች ቡድኖች ውስጥ የሩማኒያ የጃማይካና የራሺያ ተወላጆች አሉበት::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ጌታ » Mon Feb 06, 2012 4:11 pm

ገንዳው wrote: ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ:: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም ከ 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው: እስቲ የሚሆነውን እናያለን::


አንተ ቁማርተኛ ዘንድሮ እስከመጨረሻው ሰመረልህ:: ዘንድሮ አልበላም አልጠጣም ብዬ ያጠራቀምኳትን ብር ካንተ ጋር በመተባበር ቆምሬ ባጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አለብኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገንዳው » Tue Feb 07, 2012 6:40 am

ጌታ wrote:
ገንዳው wrote: ጃየንት ያሸንፋል ብዬ ቆምሬያለሁኝ:: የቆመርኩበትም ፈልጌ ሳይሆን መሥሪያ ቤቴ ውስጥ ጓደኞቼ እኔ እንደምበላ ስለሚያውቁ ሰንጠረዡን ከሞሉ በኋላ ባለቀ ቦርድ ላይ ሙላ ሲሉኝ ለዕልህ ጃየን ያሸንፋል ለዚያውም ከ 20 ነጥብ በላይ ያስቆጥራል ብዬ ሞላሁላቸው: እስቲ የሚሆነውን እናያለን::


አንተ ቁማርተኛ ዘንድሮ እስከመጨረሻው ሰመረልህ:: ዘንድሮ አልበላም አልጠጣም ብዬ ያጠራቀምኳትን ብር ካንተ ጋር በመተባበር ቆምሬ ባጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አለብኝ :lol: :lol: :lol: :lol:


ሀሀሀሀ ጌታው $1,860 ዶላር በጣቶቼ በሀበሻ ስታይል ካሽሽሽሽሽ ብዙ አዳዲስ ቤንጃሚኖችን ላጥ ላጥ እያረኩ ስቆጥርላቸው ዐይኑ ያልቀላ የለም እልካለሁ:: የሚገርምህ ነገር በተለይ ጥቁሮች አይወዱኝም አናንትተዬ ሊገባኝ ያልቻለ ጉዳይ ቢኖር ይህ ነው:: በተለይ ሁለት ጥቁር ሴቶች አሉ ሊገባኝ ባልቻለ ሁኔታ ነው የሚጠሉኝ :? በኋላ በኋላ እንደምሰማው ከሆነ ጓደኞቼ ሌሎች ዘሮች /ጥቁር ያልሆኑ ስለሆኑ ቀንተው ነው ነው ሚባለው :: .... እነሱ ሲከራከሩ በመሀላቸው እየገባሁ ሀሳቤን ስሰጥ ዝም በል "ሻት ዘ ሄል አፕ ዚስ ኢስ ናት ሳከር " ሁላ ብለውኛል:: ምን ዋግነት አለው ታዲያ .... ቅቅቅቅ ፋንታሲ ፉትቦላቸውን ሙልጭ እያረኩ ኪሴ ውስጥ ምከት እኔው ነኝ:: አልቻሉኝም እላችኋለሁ::

ጌትሽ ..... ትናንትና የመጨረሻዋ ታች ዳውን ባለቆ ሰዐት ስትቆጠር ቴክስት ተዥጎደጎደልኝ ለው ሚባለው ..... አንተ አፍሪካዊ ቩዱ አስደግመሀል ያሉኝ ሁላ ነበሩ ቅቅቅቅ ያች ታች ዳውን 20ኛዋና ከዚያም በላይ 21ኛ ነጥብ ስለነበረች በሰንጠረዤ መሰረት ባለ $1000 ዶላሯ ፕራይዝ እሷው ነበረች:: እነዚያን ርሀብተኞች ነጫጭባዎች ግን የ$45 ዶላር ፒሳ አበላኋቸው:: :lol: :lol: ለማንኛውም ጌትሽ መቆመር ከፈለክ ና ምን ችግርርር በፋንታዚ እንጀምር ...
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ጌታ » Tue Feb 07, 2012 3:29 pm

ኮራሁብህ ገንዳው!!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጩጉዳ » Wed Feb 08, 2012 7:43 am

ገንዳው ሀይ ፋይቭ ! ብየሀለሁ ጉደኛ ቁማርተርኛ ብቻ ሳትሆን አደገኛ የፉትቦል ገማች ነህ:: ይህም ታለንት ነው:: የ45 ዶላሩንም ፒሳ ያዘዝከው ከዳሚኖስ እንደሆነም በመተማመን ነው::

በነገራችን ላይ ከዘንድሮ ሱፐር ቦል ኮሜርሻል በጣም ያስደሰታችሁ ያናደዳችሁ ወይም ያሳቃችሁ የቱ ነው ? በበኩሌ >>>> ነብሩ ሰውየውን ያሯሯጠው ትንሽ ፈገግ አሰኝቶኛል በተረፈ ዘንድሮ ምኑም አላማረኝም አይይ ገንዘብ ..... ብቻ ሚሊዮኖቹን ዶላሮች ገደል ውስጥ ደፉት ሚባለው አይይይ ጥጋብ ..... በበኩሌ ያስጠላኝና ሞዛዛ ሆኖ የተገኘው ደግሞ የኮካኮላው ነው:: ትንሽ የፖለቲካ ይዘት የያዘች ናት ተብላ የምትጠረው <ሀፍ ታይም አሜሪካ> የተሰኘው የዲትሮይት መኪና ፋብሪካዎች ኮሜርሻል ደግሞ "ታምብስ አፕ ! ኦባማ" ብየዋለሁ::
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Previous

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest