ዘረስናይ 4 ኢትዮፒይንን አስከትሉ

ስፖርት - Sport related topics

ዘረስናይ 4 ኢትዮፒይንን አስከትሉ

Postby ካለድ » Wed Jan 04, 2012 7:43 am

የግማሽ ማራቶን የሪከረድ ባለቤት ዘረስናይ ታደስ በ 56th Sao Silvestre race in Luanda, Angola. ላይ እውቅ ኢትዮፒይን የተካፈሉብት ውድድረ ላይ 4ቱን ኢትዮፒይን በማስከተል አዲስ የአለማችን የግማሽ ማራቶን በራሱ እጅ የነበረውን በድጋሚ የራሱን ሪከረድ መስበረ ችሉል: ሀይሌ ግ/ስላሴም የ አምስተኛ ደረጃ ይዞል::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ገንዳው » Wed Jan 04, 2012 10:54 pm

ሉዋንዳ ?? ቅቅቅ ዘረሰናይ ሻዕቢያ ዶላር ስለሚፈልግ የትም አገር እየሄደ እንዲለቃቅም አቦይ ኢሳያስ ቀጭን ትዕዛዝ ዘጥቶ ስለሆነ አፍሪካ ውስጥም ቢሆን ለቁርስ የማትሆን $$ ነች:: ታዋቂ ሯጮቻችን አልሄዱም የተሳተፉም ጁኒየር ተስፋኞች ቡድን ናቸው ...
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ካለድ » Thu Jan 05, 2012 8:34 am

አውቅን አውቅን የሚሉት እነ ድክሞ ይገርሙኛል... ኢትዮፒይ አሉ የተባሉትን ሀይሌ ግ/ስላሴ እና ሌሉችን ምርጥ ይዛ ነው የቀረበችው ከ አመት በፊት ብራስልስ ላይ ኢትዮፒይዊ አሽንፎ ነበረ ....ዘረሰናይም 350 ThOUSAND ደላሩን ላጥ አድርጉል....እስኪ ጎግል ላይ ጎልጎል አድረግ:::
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጩጉዳ » Thu Jan 05, 2012 10:01 am

ካለድ wrote:አውቅን አውቅን የሚሉት እነ ድክሞ ይገርሙኛል... ኢትዮፒይ አሉ የተባሉትን ሀይሌ ግ/ስላሴ እና ሌሉችን ምርጥ ይዛ ነው የቀረበችው ከ አመት በፊት ብራስልስ ላይ ኢትዮፒይዊ አሽንፎ ነበረ ....ዘረሰናይም 350 ThOUSAND ደላሩን ላጥ አድርጉል....እስኪ ጎግል ላይ ጎልጎል አድረግ:::


ካለድ ኃይሌ ኮ አለ የሚባል ሳይሆን ነበረ የሚባል ሯጫችን ነው :lol: :lol: :lol: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ጌታ » Thu Jan 05, 2012 2:33 pm

ካለድ wrote:አውቅን አውቅን የሚሉት እነ ድክሞ ይገርሙኛል... ኢትዮፒይ አሉ የተባሉትን ሀይሌ ግ/ስላሴ እና ሌሉችን ምርጥ ይዛ ነው የቀረበችው ከ አመት በፊት ብራስልስ ላይ ኢትዮፒይዊ አሽንፎ ነበረ ....ዘረሰናይም 350 ThOUSAND ደላሩን ላጥ አድርጉል....እስኪ ጎግል ላይ ጎልጎል አድረግ:::


350ሺ ናቅፋ ወይስ ዶላር?

http://eastafro.com/Post/2012/01/03/zer ... da-angola/

LUANDA (ANG, Dec 31): Multiple Half-marathon world champion Zersenay Tadese of Eritrea won the 56th Sao Silvestre race in Luanda, Angola.

He clocked new course record 27:44 at the 10 km ahead of Ethiopian group. Fifth legendary Haile Gebrselassie in 28:08 (last year he won here with 28:04.5). Ahead of him Atsedu Tesfaye second (27:47), Tilahun Regassa third (27:50) and Asmeraw Bekele fourth (27:53).

The winner got first place prize money of 15 000 USD. Also in women race Ethiopian domination. Meseret Mengistu clocked 32:20 in close finish with Belaynesh Oljira (also 32:20) followed by Tigist Kiros (32:21) and Abebech Bekele (32:23). Female winner will be awarded with 10 000 USD.
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጌታ » Fri Jan 06, 2012 2:25 pm

ካለድ

እኔ ደግሞ ተድላ ስለኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤት የሚዘግበውን እንድታነብ ልጋብዝህ:: ከታች ያለውን ሊንክ ጠቁም:

http://cyberethiopia.com/warka4/viewtop ... 8791919146
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests