የጊዮርጊስ ቡድን ደጋፊዎች ባየር ሀይል ደጋፊዎች ተደበደቡ::

ስፖርት - Sport related topics

የጊዮርጊስ ቡድን ደጋፊዎች ባየር ሀይል ደጋፊዎች ተደበደቡ::

Postby ክቡራን » Sat Jan 14, 2012 2:24 pm

የጸቡ ቀስቃሽ ማን እንደሆነ ባይታወቅም የሳን ጆርጅ ደጋፊዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ማየት ይቻላል:: ፍዴሬሽኑም በተጎጂዎቹን ቡድን ላይ 40000 ብር ቅጣት ሲጥል ያየር ሀይልን ቡድን ግን 15000 ብር ብቻ መቀጫ ጥሎበታል:: አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ይባላልና ቪዲዮውን ይመልከቱ::
http://www.CyberEthiopia.com/video/144/S ... -Debrezeit
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests