ሉንጋ - አስደናቂዋ አፍሪቃዊ ወጣት

ስፖርት - Sport related topics

ሉንጋ - አስደናቂዋ አፍሪቃዊ ወጣት

Postby አንፌቃ » Tue Feb 28, 2012 8:27 am

በጣም አስደናቂ..A++++

http://www.youtube.com/watch?v=e_WOchzPONo
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
አንፌቃ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2109
Joined: Wed Dec 08, 2004 2:02 pm
Location: united states

Re: ሉንጋ - አስደናቂዋ አፍሪቃዊ ወጣት

Postby ተድላ ሀይሉ » Tue Feb 28, 2012 7:53 pm

አንፌቃ wrote:በጣም አስደናቂ..A++++

http://www.youtube.com/watch?v=e_WOchzPONo

ሰላም አንፌቃ:-

ደቡብ አፍሪቃዎች በተለያዩ ስፖርቶች ለአፍሪቃውያን ጥሩ የማስተዋወቂያ መድረኮችን እየፈጠሩ ይመስላል :: ከዚች አስደናቂ ችሎታ ካላት ልጅ ሌላ እዚያው ደቡብ አፍሪቃ (ኬፕ ታውን) ውስጥ አንድ የጎዳና ላይ ትርዒት የሚያሣይ ስፖርተኛ ቪዲዮ አገኘሁና ለምን አላካፍላችሁም የሚል ፍላጎት አደረብኝ :: ተከታተሉት ::

ምንጭ:- Uploaded by claouate on Jun 24, 2011. Contortionist Spider Man in Waterfront Cape Town June 2011.

አንፌቃ:- እናመሠግናለን ::

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Re: ሉንጋ - አስደናቂዋ አፍሪቃዊ ወጣት

Postby እንድሪያስ » Wed Feb 29, 2012 2:11 am

ተድላ ሀይሉ wrote:
አንፌቃ wrote:በጣም አስደናቂ..A++++

http://www.youtube.com/watch?v=e_WOchzPONo

ሰላም አንፌቃ:-

ደቡብ አፍሪቃዎች በተለያዩ ስፖርቶች ለአፍሪቃውያን ጥሩ የማስተዋወቂያ መድረኮችን እየፈጠሩ ይመስላል :: ከዚች አስደናቂ ችሎታ ካላት ልጅ ሌላ እዚያው ደቡብ አፍሪቃ (ኬፕ ታውን) ውስጥ አንድ የጎዳና ላይ ትርዒት የሚያሣይ ስፖርተኛ ቪዲዮ አገኘሁና ለምን አላካፍላችሁም የሚል ፍላጎት አደረብኝ :: ተከታተሉት ::

ምንጭ:- Uploaded by claouate on Jun 24, 2011. Contortionist Spider Man in Waterfront Cape Town June 2011.

አንፌቃ:- እናመሠግናለን ::

ተድላ

ተድሌ:- አንተ'ኮ አሁንማ ከኤጀንስ ፍራንስ ፕረስ....ከአሶሲዬትድ ፕረስ......ከሮይተርስ.....ከኢታር ታስ....ወዘተ የበለጥክ የዜና ወኪል ሆንክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ሉንጋ - አስደናቂዋ አፍሪቃዊ ወጣት

Postby ተድላ ሀይሉ » Wed Feb 29, 2012 2:21 am

እንድሪያስ wrote:
ተድላ ሀይሉ wrote:
አንፌቃ wrote:በጣም አስደናቂ..A++++

http://www.youtube.com/watch?v=e_WOchzPONo

ሰላም አንፌቃ:-

ደቡብ አፍሪቃዎች በተለያዩ ስፖርቶች ለአፍሪቃውያን ጥሩ የማስተዋወቂያ መድረኮችን እየፈጠሩ ይመስላል :: ከዚች አስደናቂ ችሎታ ካላት ልጅ ሌላ እዚያው ደቡብ አፍሪቃ (ኬፕ ታውን) ውስጥ አንድ የጎዳና ላይ ትርዒት የሚያሣይ ስፖርተኛ ቪዲዮ አገኘሁና ለምን አላካፍላችሁም የሚል ፍላጎት አደረብኝ :: ተከታተሉት ::

ምንጭ:- Uploaded by claouate on Jun 24, 2011. Contortionist Spider Man in Waterfront Cape Town June 2011.

አንፌቃ:- እናመሠግናለን ::

ተድላ

ተድሌ:- አንተ'ኮ አሁንማ ከኤጀንስ ፍራንስ ፕረስ....ከአሶሲዬትድ ፕረስ......ከሮይተርስ.....ከኢታር ታስ....ወዘተ የበለጥክ የዜና ወኪል ሆንክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ዕባቡ ሻቢያ:-'Citizen journalism' ሲባል አልሠማህም 8)

ተድላ
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
ተድላ ሀይሉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4903
Joined: Fri Mar 17, 2006 2:45 pm
Location: ኢትዮጵያ

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest