ብስክሌት ማንም ኤርትራን ሊይስቆም አልተቻለም

ስፖርት - Sport related topics

ብስክሌት ማንም ኤርትራን ሊይስቆም አልተቻለም

Postby ካለድ » Wed Mar 14, 2012 9:55 am

ኤርትራ በ አፍሪካ ማንም ሀገረ ሊቆቆማት አልቻለም የ ዘንድሩ ቱር ዘ አልጄሪይ ኤርትራ ፕሮፌሽናሉችን ሳይሆን ታዳጊዎችን ከ ነጻነት ቡሀላ የተወለዱትን አዳዲሱችን ይዛ ነው የቀረበችው 24 ሀገራት ከ አፍሪካ እና ወደ 19 እውቅ የአውሮፓ ክለቦች በሚሳተፎበት ውድድረ አንበሶችን ኤርትራዊይንን ማንም ሊይስቆማቸው አልተቻለም:
http://eastafro.com/Post/2012/03/13/tef ... s.facebook

ውድድሩ ይቀጥላል
http://www.youtube.com/watch?feature=pl ... nArDnWFmEE
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Thu Mar 15, 2012 8:39 am

ቱር ዘ አልጄሪይ ትናንትና ሲጠናቀቅ አንበሳው ናትናኤል(ናቱ) ቀዳሚውን ስፍራ በመይዝ ለ እራሱ እና ለ ኤርትራ ትልቅ አኩሪ ሰር ስራ
http://eastafro.com/Post/2012/03/14/nat ... -2/?ref=nf
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby የተሞናሞነው » Thu Mar 15, 2012 10:37 pm

ካለድ

በመጀመሪያ ናቱ ባማሸነፉ እንኳን ደስ ያለን ብየሀለሁ:: ግን ለእናቱ ኤርትራ ስትል አለ አይደል አይሄድም....እኔ እንጃ ኤርትራን እናት :roll: ኢሳያስ በውንብድና ከሽህ አመታት እድሜ ካላት እናቷ ጠልፎ ያገባትና የደፈራት ገና የሀያ አመት ኮረዳ ልጅ ናት::ይህ ወንበዴ ቀኑን ይጠብቅ :roll: እዚህ እሱ ያሰለጠናቸውን ወንበዴዎች ስፍራቸውን አስይዘን እንመጣለታለን...ልጃችንም ከእናቷ ጋር እንደባልቃታለን....ናቲ ግን እንኳን አሸነፈልን :roll: ድሉ የኛውም ነው::

ልጅ ሞንሟናው
የወደፊቱ ኤርትራ ክ/ሀገር ገዥ

ካለድ wrote:ቱር ዘ አልጄሪይ ትናንትና ሲጠናቀቅ አንበሳው ናትናኤል(ናቱ) ቀዳሚውን ስፍራ በመይዝ ለ እራሱ እና ለ ኤርትራ ትልቅ አኩሪ ሰር ስራ
http://eastafro.com/Post/2012/03/14/nat ... -2/?ref=nf
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ካለድ » Thu Mar 22, 2012 10:08 am

CYCLING /ERYTREA NATNAEL BERHANE : The Risisng Star

http://www.starafrica.com/en/more-sport ... 23476.html
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Sat Mar 24, 2012 9:16 am

Our first black rider in the biggest and competetive team in the history of African cycling. Go Daniiiiii


http://eastafro.com/Post/2012/03/23/dan ... -defeated/
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ሀዲስ 1 » Mon Apr 09, 2012 9:05 pm

በመጀመሪያ ደረጃ የዚህ ታዳጊ ልጅ ድል በጣም አስደስቶኛል :: ምንም ቢሆን ምንም የአዳም ልጅ : ወንድሜ ነው ::

በሁለተኛ ደረጃ ኤርትራውያን ድላቸውን ለማብሰር የራሳቸው ኔትወርክ ጠቧቸው እዚህ ወንድሞቻቸው ቤት በመምጣት "በድላችን ዜና ተደሰቱልን" በማለታቸውና እኛን ሊረሱን ባለመፈለጋቸው : ደረቴን ነፋ አርጌ "እንኳን ደስ አላችሁ" እያልኩኝ :--> ወደፊትም አትጥፉ እላለሁኝ ::

BTW ካለድ የለጠፈውን ሊንክ ተከትዬ ሄጄ ስለዚህ ታዳጊ ወጣት ገድል የሚያበስረውን አርቲክል አንብቤ ነበረ :: ይሄ አርቲክል ታዲያ ይሄንን ታዳጊ ወጣት "ኢትዮጵያዊው" ብሎት :-- > ብዙዎች ሲንጫጩ : አንዳንዶችም አላስፈላጊ ቃላት ሲተፉ አይቻለሁ ::
በህትመት ስራ ብዙ ጊዜ ስህተት ይከሰታልና ነገሩን በጣምም ባታጦዙት ጥሩ ነው ::

ሀዲስ
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Postby ካለድ » Thu Apr 26, 2012 9:25 am

Presidential Cycling Tour of Turkey 2012 ኤርትራዊው ዳንኤል ተ/ሀይማኖት ብቸኛው አፍሪካዊው እንቆ ለ አውስትራሊይዊ GreenEdge Cycling Team አስደሳች አበርታች ውጤት አስመዘገበ

http://www.cyclingnews.com/races/presid ... -3/results
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ካለድ » Mon Apr 30, 2012 9:54 am

የብስክሌት ተወሳስሪዎቻችን አፍሪካ ውስጥ የሚቀናቀናቸው እየጠፋ ነው ሜሮን ረእሶም አስደሳች ውጤት አስመዝግቦል የ ዛሬ አመቱን የጋቦንን ድል አሁንም ኤርትራዊይን አናስቀምስም ብለዋል::
http://eastafro.com/Post/2012/04/29/gab ... ssa-bongo/[/b]
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm


Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests