ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:

የተሞናሞነው wrote:ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ኢዴፓ ነው እንዴ? :lol:
ቀደምት wrote:የተሞናሞነው wrote:ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ኢዴፓ ነው እንዴ? :lol:
ሞንሟናው ሰውነት ኢዴፓ መሆኑን አላውቅም:: ከቶውንም የፖለቲካ አቋሙን አላውቅም:: ነገር ግን ጥሩ ፕሮፌሽናል መሆኑንና ብሥነምግባሩም በበጎ የሚጠቀስ ሰው እንደነበር አውቃለሁ:: ተመለሰልህ?
.
የተሞናሞነው wrote:ቀደምት በየጽሁፍህ ልክ ጋሽ ዲጎኔ 'ተሀድሶው አባ እከሌ ምናምን' ሳይል ጽሁፍ እንደማይጀምረው :lol: አንተም በምትጽፈው ሁሉ ኢዴፓን ሳታነሳ ስትጽፍ ስላላየሁህ ነው....አትፍረድብኝ:: ግን ኢዴፓን ፒፕሉ ካወቃት ከረመ ባጄ....እንደማትጠቅም....ጭራሽ ደግሞ ባለፈው ለህሊናውና ለኢትዮጵያዊነት ምቾቱን ቤተሰቡን ትቶ እድሜውን ሙሉ መስዋዕትነት የሚከፍለውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን 'የአማራን....ለማምጣት 'ነው ምናንም ስትል ደግሞ ዴፓና አንተና ህወሃት ምንና ምን እንደሆናችሁ ግልጥልጥ አድርገህ ተናግረህ ቁጭ ስትል :lol: ....አይ ዴፓ አይ ልደቱ አይ ቀደምት ብየልህ.....ተወው እስኪ....ኤኒ ዌይስ ሰውነት ቢሻውን በስም እንጅ በግብር አላውቀውም ኢዴፓን ግን ጠንቅቀን እናውቃታለን :lol:ቀደምት wrote:የተሞናሞነው wrote:ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:

ተድላ ሀይሉ wrote:
መቼም ይኼ የአገር ጉዳይ ነውና አያጣላንም :: በል በዚህ የጨዋታው ቅንጫቢ ቪዲዮ ተደሠት ::
ምንጭ:- newsdire, Published on Jun 10, 2012. Ethiopia defeats Central Africa Republic 2-0 to go on top of Group A - Full Highlights.
ተድላ
ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ተድላ ሀይሉ wrote:ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ቀደምት :-
ሰውነት ቢሻው የሚያሠለጥነው ቡድን ትላንት ሴቶች እህቶቻችን በታንዛኒያ አቻዎቻቸው ላይ ባስመዘገቡት አመርቂ ድል ( 1 ለ 0) ምክንያት ይመስላል ዛሬ እሑድ ከቤኒን ብሔራዊ ቡድን ጋር በኃይለኛ ዝናብ በጨቀዬው የኮተኑ ስቴድዬም የእግር ኳስ ሜዳ ተጫውተው ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል :: ለኢትዮጵያ ጎሎን ያስቆጠረው አዳነ ግርማ በ45ኛው ደቂቃ ሲሆን ቤኒን በ20ኛው ደቂቃ ፖቴ ባስቆጠረው ጎል ቀዳሚነቱን ይዞ ነበር :: ምንም እንኳን በደቡብ አፍሪቃ በመጪው ዓመት ለሚደረገው (ጥር 12 - የካቲት 2 : 2005 ዓ.ም. ወይም January 19 - February 10, 2013) 29ኛው የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የመጨረሻ ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ግጥሚያዎች የሚቀራቸው ቢሆንም ቢያንስ እዚህ ደረጃ መድረሣቸው አንድ የመሻሻል ምልክት ነው ::
ተድላ
ቀደምት wrote:የተሞናሞነው:
በስፖርት አምድ ላይ ለምን የፖለቲካ ጉዳይ ለማንሳት እንደፈልገህ አልገባኝም ነበር:: አሁን ልትለኝ የፈለግከው ገባኝ:: ልክ ነህ እንዳልከው ኢዴፓን ስለምደግፍ ብዙ ጊዜ እሱን አነሳለሁ:: ነገር ግን ፓርቲውን በማይያያዙ ጉዳዮች ሁሉ የማስገባ አይመስለኝም:: ምናልባት አንተ ስለማትወደው ጎልቶ እየታየህ ሊሆን ይችላል:: የፓርቲ ፖለቲካ ብቻ አይደለም ያለኝ ኢንተረስት: አንዳንዴም በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያላኝን ግንዛቤ ለማካፈል እሞክራለሁ:: በርግጥ ጠቅላላ እውቀቴ የተመጠነ ብቻ መሆኑን ስለማውቅ በብዙ ጉዳዮች ላይ ዝምታን እመርጣለሁ::
አንተ ለኢዴፓ ያለህን ጥላቻ አውቃለሁ:: አስተሳሰብህንም አከብራለሁ:: የኔንም ለፓርቲው ያለኝን ድጋፍ ብቀጥል ቅር እንደማይልህ ተስፋ አደርጋለሁ::
በተረፈ እስክንድር ነጋ በፖለቲካው ትንሽ የቆየ ስለሆነ የሚታወቅ ሰው ነው:: ስለሱ በፖለቲካው አምድ ልንወያይ እንችላለን:: ለጊዜው የምልህ ቢኖር ግን ከአማራው ጋር በተያያዘ ያለውን አስተሳሰብ አልተቸሁም:: የሚያምንበትን ፍልስፍና መከተል መብቱ ነው:: በመታሰሩም ደስተኛ ነኝ አላልኩም::
አሁን እዚህ ክፍል ስለኢትዮጵያ እግርኳስ ቡድን ጉዳይ ለመወያየት ነበርና ያሰብኩት በዚህ ጉዳይ ላይ ያለህን አስተሳሰብ/ ግምት ጀባ በለን::
የተሞናሞነው wrote:ቀደምት በየጽሁፍህ ልክ ጋሽ ዲጎኔ 'ተሀድሶው አባ እከሌ ምናምን' ሳይል ጽሁፍ እንደማይጀምረው :lol: አንተም በምትጽፈው ሁሉ ኢዴፓን ሳታነሳ ስትጽፍ ስላላየሁህ ነው....አትፍረድብኝ:: ግን ኢዴፓን ፒፕሉ ካወቃት ከረመ ባጄ....እንደማትጠቅም....ጭራሽ ደግሞ ባለፈው ለህሊናውና ለኢትዮጵያዊነት ምቾቱን ቤተሰቡን ትቶ እድሜውን ሙሉ መስዋዕትነት የሚከፍለውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን 'የአማራን....ለማምጣት 'ነው ምናንም ስትል ደግሞ ዴፓና አንተና ህወሃት ምንና ምን እንደሆናችሁ ግልጥልጥ አድርገህ ተናግረህ ቁጭ ስትል :lol: ....አይ ዴፓ አይ ልደቱ አይ ቀደምት ብየልህ.....ተወው እስኪ....ኤኒ ዌይስ ሰውነት ቢሻውን በስም እንጅ በግብር አላውቀውም ኢዴፓን ግን ጠንቅቀን እናውቃታለን :lol:ቀደምት wrote:የተሞናሞነው wrote:ቀደምት wrote:ሰውነት ቢሻው ምናልባት የብሔራዊ ቡድኑን ደካማ ታሪክ የመቀየር ተስፋ ሊጣልበት የሚችል ሰው ይመስለኛል:
http://cyberethiopia.com/news/?id=188848
:!:
ኢዴፓ ነው እንዴ? :lol:
ሞንሟናው ሰውነት ኢዴፓ መሆኑን አላውቅም:: ከቶውንም የፖለቲካ አቋሙን አላውቅም:: ነገር ግን ጥሩ ፕሮፌሽናል መሆኑንና ብሥነምግባሩም በበጎ የሚጠቀስ ሰው እንደነበር አውቃለሁ:: ተመለሰልህ?
.
መቼም ይኼ የአገር ጉዳይ ነውና ኣያጣላንም::
ተድላ ሀይሉ wrote:
መቼም ይኼ የአገር ጉዳይ ነውና አያጣላንም :: በል በዚህ የጨዋታው ቅንጫቢ ቪዲዮ ተደሠት ::
ምንጭ:- newsdire, Published on Jun 10, 2012. Ethiopia defeats Central Africa Republic 2-0 to go on top of Group A - Full Highlights.
ተድላ
Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests