የኢሳት ስፓርት ሪፓርተር ያስታግሱልን

ስፖርት - Sport related topics

የኢሳት ስፓርት ሪፓርተር ያስታግሱልን

Postby Abba Tobia » Sat Jun 23, 2012 4:59 am

ኢሳትን ውጭ ያለው አበሻ ይከታተለዋል. ውጭ ያለው አበሻ ደግሞ እግር ክዋስን በእንግሊዙ ሊቁ ማርቲን ቴይለር ማጣጣም ለምድዋል. ውስጥ ያለውም ደምሴን በመሰለ ነባሮች ይጠቀማል. ታዲይ ይሄ ሥርዐት የለሽ(ከሊቺያኖ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ ይታዘቡ) , ከነአንደበቱ ዝግና ዘጊ ቀጥቃጣ, የፉትባል ዕውቀቱ ያልተብራራ, ምን አድርጉ ነው የሚለን? ወዲያ ገላግሉን!!!
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
Abba Tobia
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 826
Joined: Wed Nov 02, 2011 8:32 am
Location: asia

Return to Warka Sports - ዋርካ ስፖርት

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests